የጎሕ መንፈስ (በየነ ሞገስ)

የጎሕ መንፈስ
(በየነ ሞገስ)
የዕለቱ ውሎዬ አድካሚ ሆኖ ነው ያለፈው፡፡ ጉዳይ ለመከታተል በየመስሪያ ቤቱ መሄድ፤ የማኅበራዊ
ግዴታዎችን መወጣት፤ እንዲሁም ለማተሚያ ቤት የሰጠሁትን ኅትመት የመጨረሻ ይዘቱን ተመልክቶ
ማረምን የሚያካትት ነበር፡፡ ይህ ሁሉ ተዳምሮ ወደ ምሽት ላይ እቤቴ እንደገባሁ ወደ መኝታዬ ለመሄድ
ብዙ ጊዜ አልወሰደብኝም፡፡ ትንሽ የማጋነን ስሜት ቢኖርበትም እንቅልፍ የወሰደኝ አንገቴ ትራሱን ሳይነካ
ነበር፡፡ ጭልጥ ያለ እንቅልፍ – – –ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Previous Story

Breaking News: ሲኖዶሱ አቡነ ፊልጶስን በአቡነ ማቴዎስ፤ አቡነ ሕዝቅኤልን በአቡነ ሉቃስ ተካ

Next Story

ለአንዳንድ ጥያቄዎች መልስ (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

Go toTop