ነፃ አስተያየቶች የነመላኩ ፈንታን የሙስና ጉዳይ ከማጣራት ቢላደንን ማግኘት ይቀል ነበር ማለት ነው? June 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ከአዘጋጁ፡ ይህ ጽሁፍ በኢሜይል የደረሰን ነው፤ ጽሁፉ ጸሐፊውን አይገልጽም። ለሀገር ቤት ኢሜይል ያደረገልልንን ሰው የጸሀፊውን ስም እንዲነግረን ብንመይልለትም ከዛ በኋላ ምላሽ አልሰጠንም። ለማንኛውም ያንብቡት።) Read More
ዜና Sport: ሞዬስ እና ሩኒ ይስማሙ ይሆን? – የማንችስተር ዩናይትድ ውስጣዊ ጉዳይ June 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ለሊቨርፑሉ አንጋፋ ተከላካይ ጄሚ ካራገር ክብር ከዛሬ ሶስት አመት በፊት የኤቨርተን ምርጥ 11 እና ሊቨርፑል ተጫውተው ነበር፡፡ ለዚያ ጨዋታ የኤቨርተንን ማሊያ የለበሱት ምርጦች ስብስብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልጽ መልእክት ለአገራችን የታሪክ ፀሃፊዎችና ፖለቲከኞች! – (ክፍል 2) June 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግልጽ መልእክት ለአገራችን የታሪክ ፀሃፊዎችና ፖለቲከኞች ! የታሪክ ተወቃሽነቱን በራሳችን እንጀምር ! (ክፍል 2) Read More
ጤና Health: የመራራው ሎሚ ጣፋጭ ጠቀሜታዎች June 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቅድስት አባተ ምንጭ፡ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 የሎሚ ስረ መሰረት ባይታወቅም፣ የመጀመሪያዎቹ ዛፎች በደቡባዊ ህንድ፣ ሰሜናዊ ምያንማር (በረማ) እና ቻይና እንደበቀሉ ይገመታል፡፡ በሎሚ ስረ Read More
ዜና የግብጹ ኮፕቲክ ቤ/ክ ፓትሪያርክ በአባይ ጉዳይ እንድናደራደርና ግፊት እንድናደርግ አልተጠየቅንም አሉ May 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር የነበራትን የብዙ ዘመናት የበላይነትና የጠነከረ ቅርርብ መሠረት አድርገው በፖፕ ታዋድሮስ 2ኛ በኩል የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ Read More
ዜና የኢሕአፓ ወጣት ክንፍ ከሰማያዊ ፓርቲ ጎን እንቁም አለ May 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያዊ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢሕአፓ ወክንድ) “በሀገር ቤት በመጭው አሁድ በሰማያዊ ፓርቲ የተጠራውን ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ Read More
ዜና “ዐማራው በአገር አትኖርም ተብሎ እየተባረረ ኤርትራውያን ባለመብቶች ሆነው በአገሪቱ ንብረት ይዝናናሉ” ሞረሽ May 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ሞረሽ ወገኔ የሚባለው የአማራ ድርጅት “የኢትዮጵያ አንድነት መልካም ውርስና ቅርሶቹን ተጠብቆና በእነርሱም መሠረትነት ዳብሮ መቀጠል አለበት ብላችሁ ለምታምኑ ኢትዮጵያዊትና ኢትዮጵያውያን!” በሚል ርዕስ በበተነው Read More
ነፃ አስተያየቶች ምንድነው ጉዱ? May 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ምንድነው ይሄ በየሄድኩበት የማየው ሀገራዊ ጉድ? የዚህ ሁሉ አፍዝ አደንግዝ መንስኤ ምን ይሆን? በእውነት ኢትዮጵያ የማን ወይም የነማን ናት? እንታይ ኢዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰላማዊ ሰልፉን ከበካዮች (Contaminants) እንጠብቀው! ከግርማ ሞገስ May 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ዐርብ ግንቦት 22 ቀን 2005 ዓ.ም. (Sunday, May 31, 2013) ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ይደረጋል Read More
ዜና Sport: ቀነኒሳ በቀለ እና ሞ ፋራህ በዩጂኒ ዳይመንድ ሊግ ይፈታተናሉ May 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ የአስር ሺ ሜትር ጀግኖቹ ቀነኒሳ በቀለና እንግሊዛዊው ሞ ፋራህ በዩጂን ዳይመንድ ሊግ በአስር ሺ ሜትር እንደሚወዳደሩ ታውቋል፡፡ የሁለቱ አትሌቶች ፍጥጫ የአትሌቲክስ አፍቃሪዎችን Read More
ዜና Sport: አርሰን ቬንገር ለአርሰናል የሚፈልጓቸው 10 ከዋክብት May 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ የሰሜን ለንደኑን ክለብ እ.ኤ.አ ከኖቬምበር 1996 ጀምሮ በማሰልጠን ላይ የሚገኙት ፈረንሳዊው አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር በ17 ዓመታት የክለቡ ቆይታቸው እንዳለፈው የውድድር ዓመት ነገሮች Read More
ዜና መኢአድ አንድነት ከሰማያዊ ጎን ቆሙ – ከግርማ ካሳ May 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ Muziky68@yahoo.com ግንቦት 22 ቀን 2005. ዓ.ም ዜጎች ሃሳባቸዉን በነጻነት የመግለጽ፣ የመሰባሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ሙሉ መብት አላቸው። ይሄንን መብት በመጠቀም አገር ቤት የሚንቀሳቀሰው የሰማያዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሚኒሶታው ደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤ/ክ ዙሪያ እኔም የምለው አለኝ – ከፕ/ር ቤካ መገርሳ May 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፈሰር ቤካ መገርሳ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፥ አሜን። “ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በእርሳችን እንተያይ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን Read More