ነፃ አስተያየቶች ዕውን እንደሚባለው የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አልሆነም? June 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዓይን የታየንና በጆሮ የተሰማን እውነታ በመጨበጥ፤ በእውነት ፈራጅ ልብና መስካሪ አንደበት ይኖራል፤ የተለያዩ ሰዎች፣ ከሁሉም በላይ “ሕዝብ የማወቅ መብት አለው” ብለው ዕውነተኛ መረጃን ለሕዝብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ የቁንጅና ፈቃድ ቢሮ ሃላፊ June 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፋሲል አ. የአለምነህ ዋሴን አስተያየት ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ ሰሞኑን ቤቴልሄም አበራ(ቤቲ) የተባለች ወጣት ኢትዮጵያዊት በቢግ ብራዘር አፍሪካ ትእይንት (show) ላይ ከሴራሊዮኑ ቦልት ጋር ፈጸመችው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሠርቶ ወይንስ ሰርቆ? ዳግማዊ ጉዱ ካሣ June 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሰሞኑን አዲስ አበባን የሚዘዋወር ሰው በብዙ አካባቢዎች ከሚያያቸው ወያኔያዊ መፈክሮች አንዱና ጎልቶ የሚታየው “በሀገር ውስጥ ሠርቶ መለወጥ ይቻላል!” የሚለው ነው፡፡በትላልቅ የጨርቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአረብ ሃገራት ሰማይ እስከ ሚሊንየም አዳራሽ! June 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከነቢዩ ሲራክ እኔን ያሰፈራኝ ጎርበጥባጣው መንገድ . . . ኢትዮጵያውያን በግብጽ . . . ሰሞነኛ የማለዳ ወጌን ወደ እናንተ ላደርስ አንዱን አንስቼ አንዱን ስጥል Read More
ዜና በሙስና ሰበብ ገንዘባቸው የታገደባቸው ሰዎች ስም ዝርዝር የትግራይ ተወላጆች ይበዛሉ (ስም ዝርዝራቸውን ይዘናል) June 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዜናው “እንዴት?” ሊያስብልዎ ይችላል። በቀጣይ ስማቸው የተዘረዘረው ባለሃብቶች ገንዘባቸውና ንብረታቸው እንዲታገድ ታዟል። ጉዳዩ ሃገሪቱ ከገባችበት የገንዘብ እጦት ቀውስ ጋር የተያያዘ ነው ቢባልም አነጋጋሪነቱ ግን Read More
ዜና Sport: የመሠረት ደፋርና ገንዘቤ ዲባባ የኦስሎ ፉክክር ዛሬ በጉጉት ይጠበቃል June 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ ከረጅም ርቀት ንግሥቶች መካከል አንዷ የሆነችው መሠረት ደፋር ከወጣቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ጋር በዛሬው የኦስሎ ዳይመንድ ሊግ ጠንካራ ፉክክር ታደርጋለች ተብሎ ተገምቷል፡፡ Read More
ዜና ኮንዶሚኒየም ፎቅ ላይ የወጣውን ጅብ ለማስወጣት በተከፈተ ተኩስ አንድ ወጣት ቆሰለ June 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ በመስከረም አያሌው በሐያት ኮንዶሚኒየም ሶስተኛ ፎቅ ላይ ወጥቶ አልወርድም ያለውን ጅብ ለማስወጣት በተተኮሰ ጥይት አንድ ወጣት ቆስሎ ሆስፒታል ገባ። በህንጻው ላይ የሚኖሩ የአይን እማኞች Read More
ዜና በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በምርጫ እንዲሳተፉ ሊደረግ ነው June 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዘሪሁን ሙሉጌታ በተለያዩ የውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ዜጎች በሀገሪቱ በሚካሄዱ የምርጫ ስርዓት በመሳተፍ ድምፅ እንዲሰጡ ሊደረግ ነው። በኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ህግና Read More
ዜና ኢትዮጵያ በግብፅ ላይ ተመጣጣኝ የኃይል እርምጃ ለመውሰድ 1ሺ 500 ኪሎ ሜትር የሚወነጨፍ ሚሳኤል መታጠቅ ብቻ ይበቃታል June 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፋኑኤል ክንፉ የግብፅ ፕሬዝዳንት መሐመድ ሙርሲ የሕዳሴውን ሃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታን በተመለከተ ሁሉም አማራጮች በጠረጴዛ ላይ ናቸው ማለታቸውን ተከትሎ፣ አንድ የቀድሞ መንግስት ከፍተኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ – (ሸንቁጤ ከአዲስ አበባ) June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ! የዱሮ ግጥሞች መሰረታቸው የማይነቃነቅ፤ ትርጉማቸው ረቂቅ በመሆናቸው እወዳቸዋለሁ፡፡ለምሣሌ እዚያው ነሽ ወይ ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ አስሮ የሚቀጣ ዘመድም የለሽ ወይ Read More
ዜና የዶ/ር መሠረት ቸኮል አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ያረፉት ዶ/ር መሠረት ቸኮል ላለፉት 8 ዓመታት ሲለፉባት የነበረውና የኢትዮጵያን የ100 የፕሬስ ታሪክ የሚያሳይ መጽሐፍ ለገበያ መቅረቡን ቤተሰቦቹ ገለጹ። ጥልቀት ባላቸው ትንታኔዎቹና Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰማያዊ ፓርቲ ተስፋ June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ታክሎ ተሾመ ወያኔ / ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን ከተቆጣጠረበት ቀን ጀምሮ በአገርና በሕዝብ ላይ የሚደርሰው እልቂት ከፍተኛ ስለመሆኑ ነጋሪ የሚያስፈልግ አይመስለኝም። የከፋፍለህ ግዛውን ይትባህል ለማስወገድም ሆነ Read More