ዜና ኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካው ጨዋታ ተጨማሪ 3 ነጥብ አይቀነስባትም ሲሉ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ተናገሩ June 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ ኢትዮጵያ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያው ከቦትስዋና ጋር ሎባትሴ ላይ ባደረገችው የመልስ ጨዋታ ላይ ሁለት ቢጫ የማስጠንቀቂያ ካርድ የተመለከተውን ምንያህል ተሾመን አለአግባብ ማሰለፏን ተከትሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሙስና ምርመራ እየተወሳሰበ ነው! “መበላላት እንዳይጀመር ስጋት አለ” June 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በጉምሩክና ገቢዎች ባለስልጣን የተጀመረው የጸረ ሙስና ዘመቻ ተከትሎ እየተካሄደ ያለው ምርመራ እየተወሳሰበ መሔዱ ተሰማ። በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ተከሳሾች የሚሰጡት መረጃ Read More
ዜና አንድነት ፓርቲ በፀረ -ሽብር ሕጉ ላይ ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊጀምር ነው June 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከአራት ዓመት በፊት የፀደቀውን የፀረ-ሽብር ሕጉን ለማሰረዝና ይሄንኑ ሕግ ተላልፈዋል ተብለው በእስር ላይ የሚገኙ የፓርቲውን አመራሮችንና ጋዜጠኞችን ለማስፈታት በአይነቱና በይዘቱ Read More
ዜና የግለሰቦች እንዝላልነት ቡድኑን ዋጋ አስከፍሏል ለድረገፅ ጥገኛ ጋዜጠኞቻችን ውድቀት ሆኗል ዋልያዎቹ የአለም ዋንጫ እድል በእጃቸው ይገኛል June 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ በቆንጂት ተሾመ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን አሁንም ደጋፊዎቹን በደስታ ያሳበደ ውጤትን በአዲስ አበባ ስታዲየም አስመዝግቧል። እሁድ እለት የደቡብ አፍሪካ አቻውን 2ለ1 በማሸነፍ ለብራዚሉ Read More
ዜና የጁነዲን ሳዶ ባለቤት ወ/ሮ ሀቢባ መሐመድን ጨምሮ የ32ቱ ሰዎች ክስ ለሕዝብ ክፍት እንዲሆን ጠበቆቹ ጠየቁ June 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዘሪሁን ሙሉጌታ .ዐቃቤ ሕግ 197 የሰው ምስክር ለማቅረብ ጠይቆ 89 ምስክሮችን ብቻ አሰማ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢፌድሪ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 32(1)(ሀ)(ለ)፣ 38(1) እና የፀረ Read More
ዜና ፓርላማው የሚኒስሮች ም/ቤት መመልከት የሚገባው ረቂቅ አዋጅ ላይ መወያየቱ ጥያቄ አስነሳ June 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ – የአካባቢና የደን ሚኒስቴር ሊቋቋም ነው – የሁለት ሚኒስቴር መ/ቤቶች ስያሜ ይሻሻላል በፍሬው አበበ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በውክልና ለሚኒስትሮች ም/ቤት የሰጠውን ሥልጣን ሥር የሚወድቀውን Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ደጋፊዎችን ልፋት፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አፈር ድሜ አስጋጠው June 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከግርማ ደገፋ ገዳ (ጋዜጠኛ) ደስ ይበልህ ፌዴሬሽን! ሁሌም ውርደት የማያጣው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ ዘንድሮም እንደለመደው አሳፋሪ ቅሌት ለመላ ኢትዮጵያ የስፖርት አድናቂ አከናነበ! ይህ Read More
ዜና አስገደ ገ/ስላሴ ለህክምና አሜሪካ ገቡ June 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ የታቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አባል ሆነው በፖለቲካ አቋማቸው ብቻ ሁለቱ ልጆቻቸው ያላንዳች ጥፋት እስርቤት መወርወራቸውን አይተው በቅርቡ ለኢትዮጵያ ህዝብ “ይግባኝ” ያሉት አቶ አስገደ ገ/ስላሴ ታመው Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባይ ጉዳይ የዛፍ ላይ እንቅልፍ የሆነባት ግብጽ እና ለስልጣን ጸብ ጫሪው ህውሃት! ግርማ ሞገስ June 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ማክሰኞ ሰኔ 11 ቀን 2005 ዓ.ም. (Tuesday, June 18, 2013) የአባይ ጉዳይ ለግብጽ የዛፍ ላይ እንቅልፍ ነው። ዛፍ ላይ ሆነህ እንቅልፍ Read More
ዜና Hiber Radio: ዩ.ኤን.ኤች. ሲ.አር ግብጻውያን በአገራቸው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን እንዲጠብቁ ጠየቀ June 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 9 ቀን 2005 ፕሮግራም > ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የቀድሞው የኢትዮ_ራዕይ ማህበር ሊቀመንበር > አቶ አስናቀ ሞላ Read More
ዜና በቡድናችን ድል ደስታቸውን ለመግለጽ አደባባይ ከወጡት መካከል መኪና ተገልብጦ ሁለት ሰዎች ሞቱ June 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ በባህርዳር ከተማ በብሄራዊ ቡድናችን ድል ደስታቸውን ለመግለጽ አደባባይ ከወጡት መካከል በአንድ መኪና ላይ ደስታቸውን ሆነው ሲገልጹ ከነበሩ ወገኖቻችን መካከል 2ቱ ሕይወታቸው ሊያልፍ መቻሉ ተዘገበ። Read More
ዜና Sport: የኢትዮጵያን ደስታ የፊፋ ዜና አቀዘቀዘው June 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፍሰሃ ተገኝ (www.total433.com) አዲስ አበባ ላይ የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድንን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጌታሁን ከበደ እና የደቡብ አፍሪካው የፊታ አጥቂ በርናርድ ፓርከር በራሱ Read More
ኪነ ጥበብ የድምጻዊት አበበች ደራራ መታሰቢያ ፕሮግራም በእስራኤል የኢትዮጵያ ቲቪ ቀረበ June 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ከዚህ ዓለም ያለፈችው ድምጻዊት አበበች ደራራን በማስመልከት በእስራኤል የኢትዮጵያ ቲቪ የመታሰቢያ ፕሮግራም አዘጋጀ። በዚህ የመታሰቢያ የቲቪ ፕሮግራም ላይ የተለያዩ በ እስራኤል የሚገኙ Read More
ዜና የቤቲ እናት “ልጄ በፍጹም ይህን ድርጊት አልፈጸመችም፤ አትፈጽምም” አሉ June 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ በሚሰራጨው በሸገር ራድዮ የታዲያስ አዲስ የራድዮ ፕሮግራም ላይ የቀረቡት ከሰሞኑ ኢትዮጵያውያንን እያነጋገረች የምትገኘው የቤቲ እናት ወ/ሮ አየለች ልጃቸው ከሴራሊዮናዊው ጋር አልጋ Read More