ነፃ አስተያየቶች ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ና አውራምባ ታይምስ – ከግርማ ካሣ June 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ና አውራምባ ታይምስ ግርማ ካሳ (muziky68@yahoo.com) ጁን 23 2013 ከዶር ብርሃኑ ጋር አንድ ወቅት፣ የቅንጅት አመራር አባል የነበሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች በቤተልሄም የወሲብ ጉዳይ ‹‹ዴሞክራት›› ለመባል የፈለጉት አቶ አብርሃም ደስታ June 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከበልዩ የአቶ አብርሃም ደስታን ፅሁፍ ስመለከት ጆርጅ ቡሽ ልክ በ2008 ከስልጣን ሲለቁ ስለእሣቸው ሕብረተሰቡ ይገነዘብ ዘንድ አንድ ፊልም ተሰራ፡፡ይህንን ፊልም የሰራው ታዋቂው የፊልም ዳይሬክተር Read More
ዜና ፕ/ት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የሌባ ተባባሪነት ለመደባቸው June 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ዘ-ሐበሻ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ሊቀትጉሃን አስታጥቄ አባተ አቅመ ደካማ ለሆኑ አባት አርበኞች የፈቀዱላቸውን 25 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለግል ጥቅም አውለዋል፣ Read More
ዜና “የሙስሊሙን አቋም ወክለው የሚናገሩት የታሰሩት የእኔ ደንበኞች ናቸው” አቶ ተማም አባቡልጉ June 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሃገር ቤት ከሚታተመው ሎሚ መጽሔት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ሎሚ፡- አሁን በእስር ላይ የሚገኙ የሙስሊም ተወካዮች ጉዳይ እንዴት ነው በጠበቃነት የያዝከው የፍርድ ሂደቱ በምን Read More
ነፃ አስተያየቶች ግብፅ የሰጠችንን የቤት ሥራ ለምን አንሰራም? June 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዘካሪያስ አሳዬ **የአባይ ጉዳይ የሰሜት ጉዳይ አይደለም!!!** ትልቅ ጉዳይ ነው።ግን ያለ ነፃነት ልማት ዋጋ የለውም!!! የህዝቡ ጥያቄ በአሁን ሰዓት የነፃነት ፕሮጀክት ነው የሚፈልገው። የውኃ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአውሬ-አምባው ካድሬ ዳዊት ከበደ – (ከያሬድ አይቼህ) June 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ እስካለፈው ሃሙስ ድረስ የአውራምባ ታይምስ ድረገጽ አዘጋጅ አቶ ዳዊት ከበደ ጋዜጠኛ ነው ብዬ አምን ነበር። ባለፈው ሃሙስ በአቶ ዳዊት ድረገጽ ላይ ስለ ዶ/ር ብርሃኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም. እና ኢትዮጵያ – ከገብረመድህን አረአያ (አዳዲስ መረጃዎች) June 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወደ ግንቦት 20ቀን, 1983 ዓ.ም. ከመግባታችን በፊት ትንሽ ወደ ኋላ መለስ በማለት የደርግ ስርዓትን በትንሹ እንቃኘው:: ደርግ የካቲት ወር 1966 ዓ.ም. የዘውድ አገዛዙን ስርዓት በመቃወም በአርሶ አደሩ ፣ በተማሪው ፣ በአስተማሪው ፣ በመንግስት ሰራተኛው ፣ በወዛደሩ ፣ በነጋዴው Read More
ነፃ አስተያየቶች ዓባይና የአሜሪካ ጨዋታ – ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም June 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከመስፍን ወልደ ማርያም (ፕ/ር) ሰኔ 2005 በአሥራ ዘጠነኛው ምዕተ-ዓመት አስተሳሰብ ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሰው ዓላማ ለአውሮፓ ቄሣራውያን ዋና ግባቸው ሆኖ እስከሃያኛው ምዕተ-ዓመት ዘልቆአል፤ አሀን ፈጽሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኛ ነገር፡ የአባይ ችግር፡ የአያልሰው ምክር፡ ከልጅ ተክሌ፤ ተረንቶ June 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከልጅ ተክሌ፤ ከተረንቶ ክፍል 4 (ክፍል ሁለትና ሶስት ይመጣሉ) ብዜ ግዜ የአቶ አያልሰው ደሴ ጽሁፎች ረዣዥሞች ስለሆኑ፤ እንዲሁም ክፍል ስለሚበዛቸው (1፣ 2፣ 3፣ 4፣ … Read More
ዜና ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች በሕዝባዊ ንቅናቄ እንዲረጋገጡ ጫና እናደርጋለን!!! June 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ Read More
ዜና «ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ግንባር» የሚል ስም ይኖረናል – ሌንጮ ባቲ June 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞ የኦነግ መስራችና አመራር አባላት በብዛት ያሉበት፣ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፎረም በሚል ስም፣ አንድ ድርጅት መቋቋሙ ይታወቃል። ድርጅቱ የመገንጠል ጥያቄ ጎጂና ጠቃሚ እንዳልሆነ በማተት የኢትዮጵያን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባይ ግድብ ዲፕሎማሲ አጀንዳ! (ከግርማ ሞገስ ) June 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአለም አቀፍ ደረጃ እንደ አባይ ግድብ አወዛጋቢ የሆኑ ጉዳዮች ተፈጻሚነት የሚያገኙት አለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ትግል በማድረግ አለም አቀፍ ደጋፊ ማብዛት ሲቻል ነው። የዲፕሎማሲ ትግል Read More
ዜና ጅቡን ከነሕይወቱ አጥምዶ በአህያ ጋሪ በመጫን በመቂ ከተማ ሲዘዋወር የነበረው ግለሰብ ታሰረ June 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) “ወይ ጉድ!” ሊያስብል የሚችል ዜና እንደሆነ ይሰማናል። ይህን ዜና ከነምስሉ የበተነው በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሥር የሚታተመው ‘ፖሊስና እርምጃው” የተሰኘው ጋዜጣ ነው። “ይህ የምትመለከቱት Read More