ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ና አውራምባ ታይምስ – ከግርማ ካሣ

 
  ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ና አውራምባ ታይምስ

ግርማ ካሳ
(muziky68@yahoo.com)
ጁን 23 2013
ከዶር ብርሃኑ ጋር አንድ ወቅት፣ የቅንጅት አመራር አባል የነበሩ ጊዜ በጣም ወዳጆች ነበርን። ላለፉት አምስት አመታት ግን ተራራቅን። አለመስማማት በመካከላችን ተፈጠረ። እርሳቸው አንድ መንገድ ያዙ። የጦርነት መንገድ ! ከማይመቹን  ቡድኖች ጋር ማበር ጀመሩ። በተለያዩ ጊዜያት የሚመሩት ድርጅት የሚያራምዳቸውን ፖሊሲዎችን መንቀፍ ጀመርን።  የፖለቲካ ልዩነት ባህል ብዙ ያልገባቸው የርሳቸው ደጋፊዎች ተነሱብን። «ግንቦት ሰባትን ለምን ትናገራላችሁ? » በሚል  ወያኔ ተባልን።   – ለማንበብ እዚህ ይጫኑ  

 

 

Previous Story

በቤተልሄም የወሲብ ጉዳይ ‹‹ዴሞክራት›› ለመባል የፈለጉት አቶ አብርሃም ደስታ

Next Story

ምክር ቤቱ በቀኝ ክፍ ሲያጠቃ ዋለ – ከግርማ ሠይፉ

Go toTop