ነፃ አስተያየቶች ሐረርነት እና ጎንደርነት! June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሰሎሞን ተሰማ ጂ አዳላህ እንዳልባል እንጂ፣ የዚህ መጣጥፍ ርዕስ “ጎንደርነት እና ሐረርነት”ም ቢባል አያወዛግብም፡፡ ነገር ግን፣ ሐረር ከጎንደር በምስረታዋም ሆነ በቀደምትነቷ የታወቀች ስለሆነ ነው Read More
ኪነ ጥበብ የምህረት ደበበ መፅሃፍ – (ከተስፋዬ ገብረአብ) June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ጥቁር አንበሶች” ተብለው የሚታወቁት የአማርኛ ስነፅሁፍ አማልክት አብዛኞቹ ለዘልአለሙ አርፈዋል። ጥቂቶቹ በህይወት ቢኖሩም ከመድረክ ጠፍተዋል። ስብሃት ገብረእግዚአብሄር – በአሉ ግርማ – ፀጋዬ ገብረመድህን – Read More
ዜና በጎንደር ከተማ የሚገኘው የቤተ እስራኤላውያን መጠለያ ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ ነው June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ በመስከረም አያሌው በኢትዮጵያ የሚኖሩ ቤተ እስራኤላውያንን ለመጨረሻ ጊዜ ለማጓጓዝ በታቀደው እቅድ መሰረት የማጓጓዙን መጠናቀቅ ተከትሎ ለበርካታ ቤተ እስራኤላውያን ለመጠለያ እና ለመማሪያነት ሲያገለግል የነበረው የጎንደር Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢሳት – በደረጀ ሀብተወልድ (ጋዜጠኛ) June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሁለት ሣምንት በፊት ሲቪሊቲ ፓልቶክ ባዘጋጀው የጋዜጠኞችና የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶች ውይይት ላይ ኢሣትን በመወከል ተሳትፌ ነበር። በክፍሉ ታዳሚ ከነበሩት ከ 500 በላይ ተሳታፊዎች መካከል Read More
ዜና Sport: “ራሴን የምመለከተው እንደ ቼልሲ አሰልጣኝ ብቻ አይደለም፤ ክለቡን ከልቤ እወደዋለሁ” ሞሪንሆ June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጆዜ ሞውሪንሆ ወደስታምፎርድ ብሪጅ ከተመለሱ በኋላ ከቼልሲ ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ይህን ይመስላል፡፡ ጥያቄ፡- በመመለስህ ደስ ብሎናል፡፡ ደህና ቆየህ? መልስ፡- እኔም ተደስቻለሁ፡፡ ስሜቴ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኃይል መቋረጥ እያሰከተለ ያለው ቀውስ June 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) ይህን ጦማር የምጽፈው፣ እንደልዩ ዕድል ወይም አጋጣሚ ሆኖ ከንፍሮ ውስጥ ጥሬ እንደሚገኝ ሁሉ በወያኔ መንደር ውስጥ ስለሀገራቸው የሚጨነቁ በጣት የሚቆጠሩ ባለሥልጣናትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ” June 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከናይትሮ ኢትዮጵያን . ከናይትሮ ኢትዮጵያን … ኢትዮጵያን በአሁኑ ወቅት እያስተዳደረ ያለው ማን ነው? Read More
ነፃ አስተያየቶች ባለ ሀገር እስከምንሆን ትግሉ ይቀጥላል June 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳንኤል ተፈራ (የግል አስተያየት) ሳምንቱ በስራ ውጥረት ሽው ብሎ እንዳለፈ ያወቅሁት እሁድ ማለዳ ከቤተሰቤ ጋር ሳሳልፍ ነው፡፡ ሳምንቱንም ሙሉ ትኩረት ሳልሰጣቸው በምትኩ ሃገራዊ ሃላፊነቴን Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያዊያን ትግል – ( ክፍል ሶስት ) June 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሁለት ደረጃ ትግላችን፤ ሰኔ ፲፰ ቀን ፳ ፻ ፭ ዓመተ ምህረት – June 25, 2013 ከአንዱ ዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ፤ Facebook እና Twitter Read More
ዜና “መቶ ሚልዮን የሰረቁና ያስዘረፉ፤ 10ሺህ ብር የሰረቀውን ሲያገላብጡት ሲያስፈራሩት ይታያሉ” – ስብሃት ነጋ (አዲስ ቃለ-ምልልስ) June 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በቀጣይ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ያቀረብነው ቃለ ምልልስ አቶ ስብሃት ነጋ ሰንደቅ ለሚባለው ጋዜጣ የሰጡትን ቃለ ምልልስ ነው። ቃለ ምልልሱ ዛሬ በኢትዮጵያ በታተመው ጋዜጣ ላይ ታትሞ Read More
ዜና የሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል June 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ · በአጣሪ ኮሚቴው የቀረቡት የመፍትሔ ሐሳቦች እንዲተገበሩ ጠይቀዋል · የአቡነ ጢሞቴዎስን የሹመት ሐሳብ በማውገዝ ርምጃ ለመውሰድ ዝተዋል · ከብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ጋራ ይወያያሉ የቅድስት Read More
ነፃ አስተያየቶች “ድርጅታዊ ምዝበራ” አክሎግ ቢራራ (ዶር) June 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ኢትዮጵያ ድሃ የሆነችው የሚበቃት ሃብት ስለሌላት ሳይሆን አዙሪት የያዘው ፖለቲካና የተንሻፈፈ ፖሊሲ ስለተጣቧት ነው። የ ዶክቶር አክሎግ ቢራራን መጽሃፍ ሳነብ የተማርኩትም ይህንኑ ሃቅ ነው። Read More
ነፃ አስተያየቶች ማነዉ ፈሪዉ ተቀዋሚ ወይስ ህወሃት/ ኢህአደግ? June 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሰላም ፍቅሬ / ከጀርመን ሰሞኑን በ20/06/2013 በአሜሪካ ኮንግረስ በኮንግረስ ማን የተከበሩ ሚስተር ስሚዝ ኢትዮጵያ ከመለሰ በኋላ ፦የወደፊት ዲሞ ክራሲና የሰበአዊ መ ብት በሚ ል ርዕስ Read More