ዘ-ሐበሻ

ስለዐባይ መገደብ ጉዳይ እኔም የምለው አለኝ ( ከቃል-ኪዳን ይበልጣል)

June 16, 2013
( ቃል-ኪዳን ይበልጣል) ሰሞኑን ኢትዮጵያውያንን አነጋጋሪ ሆኖ ያለው የዐባይ መገደብ ጉዳይ ነው፡፡ አንዳንድ ወገኖች ሁኔታውን ከቀኝ ከግራ፣ከፊት ከኋላ ሳያዩ ከመለስ ዜናዊ ድንክዮች ባላነስ መንገድ

ዜና ፍትሕ ከትግራይ ክልል፡ የ12 ሰዎች አስከሬን በአንድ ቤተክርስትያን በጅምላ ተቀበረ… እና ሌሎችም

June 16, 2013
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ አንድ በአፅቢ ወረዳ (ጣብያ ሩባ ፈለግ፣ ቁሸት ደብረሰላም) የሚኖሩ አርሶ ኣደሮች በግጦሽ መሬት ይገባኛል ምክንያት ከመንግስት ጋር ተጣሉ። መንግስት በፓኬጅ ፕሮግራም

ከፍተኛ የደህንነት ሹም ከስልጣን ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

June 16, 2013
የሕወሐት አባልና የአገር ውስጥ ደህንነት ዋና ሃላፊ አቶ ወልደስላሴ ከስልጣናቸው እንዲነሱ መደረጉን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። ወ/ስላሴ ከስልጣን እንዲነሱ ያደረጉት የደህንነት ዋና ሹም አቶ ጌታቸው

ሁሉንም ነገር ለፖለቲካ ፍጆታ ለማዋል የቆረጠ ፓርቲ የሀገርን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ መጣሉ የማይቀር ነው!!! ከአአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

June 15, 2013
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብቷ የታደለች፤ በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጧ ለብዙ ፈታኝ ሁኔታዎች  የተጋለጠች አገር

አንድነት ፓርቲ ለመድረክ ምላሽ ሰጠ፤ የተደበቀውን አፍረጠረጠው

June 15, 2013
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ በመሠረቱ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) መድረክ እንዲመሠረትና አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ ድርጅት

ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ “አጼ ምኒልክን ለሸዋ እንጂ ለኢትዮጵያ አልቆሙም ነበር” በሚል በጻፉት መጽሐፍ ላይ የሕዝብ አስተያየት ይፈለጋል

June 14, 2013
መምህር ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ በጻፉት ባለ533 ገጽ መጽሐፍ የአጼ ዮሐንስን ታሪክ ከፍ አድርገው፤ የአጼ ምኒልክን ታሪክ በሚያንኳስ መልኩ ማቅረባቸውን በርከት ያሉ ታዛቢዎች እየተቃወሙ መሆኑን
1 624 625 626 627 628 693
Go toTop