Hiber Radio: አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ የመልካም መሪነት ፈተና ወደቁ

June 11, 2013

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ ወይም በድህረ ገጽ በቀጥታ በአይቱን www. KRLV1340AM.com ይደመጣል። በስልክ ለማዳመጥ ለሚቀናችሁ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ክፍት ነው።ህብር ሬዲዮ_የወቅታዊ መረጃ ምንጭ።
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 2 ቀን 2005 ፕሮግራም
<< በግብጽ በኢትዮጵያውያን ላይ የተለያዩ ጥቃቶች እየደረሰ ነው።ሁሉንም መረጃ በተሟላ ሁኔታ መሰብሰብ አልቻልንም። ባለፈው ሐሙስ አንዲት ኢትዮጵያዊ ልደቱዋን ስታከብር ሆን ብለው ጥቃት ፈጽመዋል።የተፈነከቱ አሉ፤ንብረታቸው የተዘረፈ አለ። ፖሊስ ጣቢያ ስንሄድ እኛም ታሰርን፣ አባይን ልታቆሙ ነው እዚሁ ነው ደማችሁን የምንጠጣው እያሉ አስፈራርተውናል። ወገኖቻችን ለጉዳያችን ትኩረት መስጠት አለባቸው>> አቶ አስናቀ ሞላ በካይሮ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ማህበር የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ (ሙሉውን ያዳምጡ)
የፌዴሬሽኑ የውድድር አስተባባሪና የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ
<<የፌዴሬሽኑ ቦርድ ለቬጋሱ ኢትዮ ስታር ፋሲለደስ ክለብ ውዝግብ የመጨረሻ ውሳኔ ሊሰጥ ነው ።ቦርዱ ሶስት አማራጮችን ተመልክቷል…>>
አቶ ቴዎድሮስ ተሾመ የፌዴሬሽኑ ም/ፕሬዝዳንት
ዜናዎቻችን:-
– አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ የመልካም መሪነት ፈተና ወደቁ
– በቦሌ ሊያመልጡ ነበር የተባሉ ስራ አስኪያጅ ታሰሩ
– የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጳያውያን የስፖርት ፌዴሬሽን ቦርድ ለቬጋሱ ክለብ ችግር መፍትሄ ሊሰት መዘጋጀቱ ተገለጸ
– የፍሪያስ አሽከርካሪዎች ከህ/ሰቡ የሚደረግላቸው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ
ሌሎችም ዜናዎች አሉ:-

Previous Story

ወቅታዊው የአባይ ወንዝ ዲፖሎማሲ፣ ፖለቲካዊ ብዥታውና እንደምታው (ዶ/ር ዘላለም ተክሉ)

Next Story

የሃይማኖት አባቶችና የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የካናዳ ፓርላማ አባላት በተሳተፉበት ውይይት ለሃገራችን ችግሮች አማራጭ አቀረቡ

Go toTop