በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለው የዘር ጭፍጨፋ በሩዋንዳም አልተፈፀመም። የፋኖን ስም ለማጠልሸት ከቆሰለ መከላከያ ጥቁር መሳሪያ ነጠቀ እያለ ስሙን ሲያጠለሽ የነበረው አብይ አህመድ … እናቶችንና ህፃናትን የረሸነውን፣ በፓርላማ አሸባሪ የተባለውን ኦነግ ሸኔ “ኢመደበኛ ሀይል” በማለት በስስት ገልፆታል።
የሰውዬው አመለካከት ትንሽ ነው። በአማራ ክልል ፋኖን ለማጥፋት፣ አማራን ለማዋረድ ያቀደው የጥፋት እቅድ 100 ፐርሰንት ግቡን አልመታለትም። ለዚህም ነው ፊቱን ወደ ወለጋ አዙሮ፣ የበቀል እርምጃ የወሰደው።
አብይ አህመድ በአማራ እልቂት ላይ experiment እየሰራ ይመስለኛል። እየሆነ ያለው ይሄው ነው። ሰውዬው ጥላም፣ ክብርም የለውም።
—–
ፈለገ ግዮን