“በኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ አደገኛና አስፈሪ የሆነ፣ የሀገራዊ ቀውስ ምክንያት መሆን የሚችል ጉዳይ ቢኖር የፖለቲካ አቋምን ከእምነት [ጋር] የመቀላቀል ጉዳይ ነው” አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ March 27, 2022 ነፃ አስተያየቶች Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email አዎን፣ ኢትዮጵያ የአማኞች አገር ናት። ከብዙ ጊዜ በኋላ ፈሪኃ እግዚአብሄር የሚሰማው መሪ ማግኘቷም በበጎ የሚታይ ነው። ቢሆንም፣ የትኛዎቹም የፖለቲካ መሪዎቿ የፖለቲካ ውሳኔያቸውን ከሚከተሉት እምነት ጋር አያይዘው የሚወስኑ ከሆነ፣ ሁሉም እምነቱን እያጣቀሰ ለሚወስደው የተለያየ አቋም መመዘኛ የሆነ የጋራ መስፈርት የሚያሳጣን ይሆናል። ይህ ሀገርን የሚበትን እንጂ፣ የሚያቆም አይሆንም። ፈጣሪ የኢትዮጵያን ሕዝብ በጥበቡ ይጠብቅ!” አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story የአማራ ተማሪዎችን የ12ኛ ክፍል ውጤት መበላሸት ተከትሎ ባህር ዳር ተቃውሞ ሰልፍ Next Story ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ዐማራ ጨቋኝ ነው አለች (ዘ-መቀጣዋ)