ሰሞኑን እነ ሺመልስ ወጥተው የሚያወሩት የዉሸት ነው:: እንደለመዱት ሰውን ለማታለል::
ይህ በእንዲህ እንዳለ ዶር አብይ አሀመድ ከህወሃት ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆኑን ሪፖርተር ዘግቡዋል::
መደራደሩ በመርህ ደረጃ ችግር የለውም:: ነገር ግን
1ኛ ከህዝብ ጀርባ ህዝብ ሳያውቅ የሚደረግ ነው::
2ኛ ፓርላማው አሸባሪ ካለላቸው ቡድኖች ጋር መደራደር የፓርላማውን ስልጣን መጋፋት ነው::
3ኛ የጦርነት ሰለባ የሆኑትን የአማራና አፋር ክልሎች ያገለለ ነው
4ኛ ወያኔ ኦነግ እየዘረፉና እየገደሉ ባለበት ሁኔታ ያንን ለመመከት ህዝብ በተንቀሳቀሰበት ወቅት የህዝቡ የትግል ግለት የሚያቀዘቅዝ ነው::