“ዘርይሁን – 13″ የሚል ስያሜ የተሰጠው የጦር መሳሪያ ማምረቻ የምርምር ማዕከል አቋቁመናል!” -ፋኖ አስረስ ማረ

August 22, 2024
“ላለፉት 6 ወራት የወረቀት ስራዎችንና ሌሎች ምርምሮችን በማጠናቀቅ “ዘርይሁን – 13” የሚል ስያሜ የተሰጠው የጦር መሳሪያ ማምረቻ የምርምር ማዕከል አቋቁመናል፡፡
ለሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች በከፍተኛ ደረጃ የሐይል ሚዛን ሺፍት ሊያቀዳጅ የሚችል የምርምር ተቋም ነው ያቋቋምነው!”
-ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ የአማራ ፋኖ በጎጃም የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለክንደነበልባሉ ፋኖ
16/12/16 ዓ.ም
Previous Story

እስክንድር ነጋ ተካደ | ከፍተኛው የደህንነት ሀላፊ ተሸኘ | ሰራዊቱ ለቆ ሊወጣ ነው? “በቃን ህዝቡ ጠልቶናል”ባለስልጣናቱ ከነገ ጀምሮ እግዱ ተነስቷል

Next Story

‹‹ህወሃት የራሱን ሰዎች በጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ ለመመደብ የማንንም ይሁንታ አይጠይቅም›› ዶ/ር ደብረጺዮን

Latest from Same Tags

aklog birara 1

የአማራ ፋኖ የተቋምና የአመራር ድክመት ለአማራው ህዝብ ዋጋ ያስከፍላል – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

የአማራው ህዝብ ፋኖን የሚደግፍበት ዋና ምክንያት ባለፉት አምሳ ዓመታት በተከታታይ የሚዘገንን እልቂት፤ ስደት፤ ስራ አጥነት፤ ረሃብተኛነት፤ እስራት፤ ድብደባ፤ መፈናቀል፤ የስነልቦና ጦርነት ወዘተ ስለተካሄደበት ነው፡፡
Go toTop

Don't Miss