ዜና - Page 355

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

Hiber Radio: “ከሁሉ አገር በታች ሕግ የሌለበት በደመ ነፍስ የሚመራ አገር የእኛ አገር ብቻ ነው” – ታማኝ በየነ (ቃለምልልስ)

April 15, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 6 ቀን 2005 ፕሮግራም አክቲቪስትና አርቲስት ታማኝ በየነ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው አጭር ቃለ መጠይቅ የተወሰደ በሲና በረሃ በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው

ከቤኒሻንጉል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጅ ዜጎች ለኛ መሰቃየት ተጠያቂው ብአዴን ነው አሉ

April 15, 2013
ከሚኖሩበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቅለው በፍኖተሠላም ሰፍረው  የነበሩት አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች  “እንድፈናቀል ያደረገንና ለደረሰብን  ጉዳት ተጠያቂው የአማራ ክልላዊ  መንግስት ገዢው ፓርቲ ብአዴን ነው፡ ፡” ሲሉ ለዝግጅት

(ሰበር ዜና) የዊኒፔግ ካናዳዋ ማርያም ቤ/ክ ስደተኛው ሲኖዶስን ተቀላቀለች

April 14, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በገለልተኝነት የቆዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያናት በአቡነ መርቆርዮስ ወደሚመራው ስደተኛው ቅዱስ ሲኖዶስ መጠቃለላቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ በካናዳ ዊኒፔግ ካናዳ የምትገኘው የቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወደ

‹‹የ33ቱ ፓርቲዎች ጥያቄ በአጭር ቃል ሲቀመጥ ‹አሯሯጭነት በቃን!› ነው›› – አቶ ተመስገን ዘውዴ

April 14, 2013
ባለፈው እሁድ በ33ቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተጠራ ህዝባዊ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር፡፡ በመኢአድ፣ በመድረክ፣ በአንድነትና በሰማያዊ ፓርቲዎች ጽ/ቤት በተመሳሳይ ሰዓትና አጀንዳ በተካሄደው ህዝባዊ ስብሰባም ‹‹የሚካሄደው የአካባቢ

ባርሴሎናና ሪያል ማድሪድ በሻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ሊገናኙ ይችላሉ

April 14, 2013
በአሰግድ ተስፋዬ በእንግሊዙ ዌምብሌ ስታዲየም በሚካሄደው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ላይ የስፔኖቹ ባርሴሎናና ሪያል ማድሪድ ሊገናኙ ይችላሉ።ትናንት ከሰዓት በኋላ በስዊዘርላንድ ኒዮን ከተማ የወጣው

ትውልደ ኢትዮጵያዊው በአርሰናል “አዲሱ ፋብሪጋስ” የሚል ስያሜ እያገኘ ነው

April 11, 2013
የአርሰናልን ማሊያ የለበሰው ጌዲዮን ዘላለም ትንሹ ፋብሪጋስ የሚል ቅጥል ስም አግኝቷል፤  በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ደግሞ ጀርመናዊ የሆነው ጌዲዮን ዘላለም በእግር ኳስ ያለውን ችሎታ የተመለከቱ

ዜጎችን ከስፍራቸው ማፈናቀል አንዱ የኢህአዲግ ማናለብኝ ህገዎጥ ተግባር ነው -(ከሰሜን አሜሪካ አንድነት ድጋፍ ማህበራት የተሰጠ መግለጫ)

April 11, 2013
የሰሜን አሜሪካ አንድነት ድጋፍ ማህበራት Andinet North America Association of Support Organizations (ANAASO) የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት፣  ዜጎች በማንኛውም የኢትዮጵያ ግዛት የመንቀሳቀስ፣  የመኖር ፣ የመነገድ ፣ የመምረጥና
1 353 354 355 356 357 381
Go toTop