ዜና - Page 354

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

(ሰበር ዜና) መንግስት የአሕባሽ ስልጠናን ዳግም ለማስጀመር የ313 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ከመጅሊስ ጋር ተፈራረመ

April 18, 2013
የመጅሊሱ ፕሬዚዳንትና ሌሎች የመጅሊሱ አመራሮች ስምምነቱ ላይ እንዳይገኙ ተደርጓል (ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው) የፌደራል ጉዳያዮች ሚኒስቴርና የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት (መጅሊስ) የአህባሽን ስልጠና ዳግም ለማስቀጠል ከስምምነት ደረሱ፡፡ ስምምነቱ

“ማሪያም ነኝ” ባዩዋ ተፈረደባት

April 17, 2013
በአሸናፊ ደምሴ የፌዴራሉ አቃቤ ህግ የማይገባትን ጥቅም ለማግኘት በማሰብ በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች በመንቀሳቀስ ሰዎችን በማታለል “እኔ ማርያም ነኝ፤ እንደኢየሱስም በጅራፍ ተገርፌያለሁ፤ ከሞትም ተነስቻለሁ፤ የወለድኳቸውንም

የገዛ ሚስቱን የሚገድል የኢትዮጵያ ፖሊስ በመንግስት ትዕዛዝ ሕዝብ ጨፍጭፍ ቢባል ከማድረግ ይመለሳል?

April 17, 2013
(የገዛ ሚስቱን የሚገድል የኢትዮጵያ ፖሊስ በመንግስት ትዕዛዝ ሕዝብን ጨፍጭፍ ቢባል ከማድረግ ይመለሳል? – ይህን ጥያቄ ለመመለስ የሚከተለውን ዜና ያንብቡ) በቂም በቀል ተነሳስቶ የቀድሞ ባለቤቱን

የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን ወቅታዊ ጽሁፍ በተኑ፤ “ትላንት ወልቃይት ጠገዴ፣ በደኖ አርባጉጉና ጋምቤላ፣ ዛሬ ጉራፈርዳና ቤንሻንጉል፣ ነገስ?”

April 17, 2013
ሚያዝያ 9/2005ዓ/ም (April 17, 2013) ከውጭ ሀገር የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን “ሰውን ሰው ውጦት” ይላሉ እናቶቻችን የእናትነትንና የወሊድን ምስጢር ሲገልፁ፡፡ በዚህ የፈጣሪ ህግጋት ተገዳ

ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ ከአንድነት ፓርቲ አመራርነት ለቀቁ፤ ዶ/ር ነጋሶን ግልፍተኛ ናቸው ሲሉ ወረፉ

April 17, 2013
በዘሪሁን ሙሉጌታ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የስራ አስፈፃሚ አባልና የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ በመሆን ለአለፉት ሁለት አመታት ሲያገለግሉ የነበሩት ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ በፈቃዳቸው ከፓርቲ

የጋምቤላ ክልል ኡሞድ ኡቦንግን ሸኝቶ፤ ጋልዋክ ቱትን ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾመ

April 17, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በጋምቤላ ሕዝብ ስም ለሕወሓት በተላላኪነት እየሠራ የሚገኘው የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት ከዚህ ቀደም ክልሉን በርዕሰ መስተዳድርነት ያስተዳድሩ የነበሩትን አቶ ኡሞድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው 8 ወራት አገኛለው ብሎ ያቀደውን ያህል ገቢ እንዳላስገባ ተገለጸ

April 17, 2013
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ስምንት ወራት ከኦፕሬሽን እና ከተለያዩ አገልግሎቶች ለማግኘት ያቀደውን ገቢ እንዳላሳካ ሰንደቅ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ ዘገበ። እንደ ዘገባው ከሆነ አየር መንገዱ
1 352 353 354 355 356 381
Go toTop