ዜና ሆዳም አማሮቹ ም/ጠ/ሚ/ር ደመቀ መኮንን እና ሕላዊ ዮሴፍ ሲዋረዱ ተመልከቱ (Video) April 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይህን ቪድዮ ይመልከቱ። በኢትዮጵያዊያኑ ድርጊት ይደነቃሉ። በተለይ ለሱዳን በተሰጠው የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ብዙ ተናግረዋል። በአንጻሩ አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ያሉ መስሏቸው ስሜታቸውን መቆጣጠር ተስኗቸው Read More
ዜና በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን (በሰሜን አሜሪካ የፍኖተ ነጻነት አስተባባሪ ኮሚቴ) April 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቀደም ሲል በአገር ቤት የምትታመውንና በአሁኑ ጊዜ በገዥው ስርአት በነጻ ፕሬስ ላይ በሚደረገው ዘመቻ የመጨረሻው ሰለባ በመሆን ላይ ያለችውን ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣን ህይወት ለመስጠት Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ጥገኝነት ጠየቀ April 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምጻዊ ሙሉቀን መለስ ሙዚቃ በቃኝ ካለ በኋላ የርሱን ሥራዎች በመጫወት “ዳግማዊ ሙሉቀን መለሰ” የሚል ስያሜን በአድናቂዎቹ ያገኘው ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ጥገኝነት Read More
ዜና (Updated) በርካታ ኢትዮጵያውያን የሚገኙበት በቬጋስ ለተቃውሞ ከወጡ ከሺህ በላይ የታክሲ አሽከርካሪዎች 14ቱ ታስረው ተፈቱ April 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ በቬጋስ የሚያደርጉት የመብት ትግል እንዲሳካ በዓለም ዙሪያ ላሉ ወገኖቻቸው የድጋፍ ጥሪ አቅርበዋል በቬጋስ በሁለቱ ታላላቅ የታክሲ ኩባንያዎች ፍሪያስና የሎ ቼከር ስታር ታክሲ የሚያሽከረክሩ በአብዛኛው Read More
ዜና የሳዑዲው ንጉስ ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ በስደተኞች ላይ የሚካሄደው አሰሳ ለጊዜው እንዲቆም አዘዙ April 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፀጋው መላኩ የሳዑዲው ንጉስ አብደላ ቢን አብድልአዚዝ ባለፉት ሳምንታት በመላ ሀገሪቱ በከፍተኛ ደረጃ ሲካሄድ የነበረው ህገወጥ ነዋሪዎችን የማሰስና የማደን ሥራ እንዲቆም አዘዙ። ትዕዛዙ ያለፈቃድ Read More
ዜና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አማሮቹን ያፈናቀልነው በስህተት ነው አሉ April 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዘሪሁን ሙሉጌታ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በሺህ የሚቆጠሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ከቤንሻንጉል ክልል ተፈናቅለው በጎጃም ፍኖተሰላም አካባቢ እንዲሰፍሩ የተደረገው በስህተት መሆኑን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ Read More
ዜና በአሰቃቂ ሁኔታ የቀድሞ ባለቤቱ የግድያ ሙከራ የፈፀመው ግለሰብ የዋስትና መከበር አነጋጋሪ ሆኗል April 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ · አምስት የወንጀል ሪከርዶች አሉበት ተብሏል በአሸናፊ ደምሴ በቀድሞ ባለቤቱ ላይ በቂም በቀል ተነሳስቶ በስለት የታገዘ የግድያ ሙከራ ፈፅሟል በሚል ዐቃቤ ህግ ክስ የመሰረተበት Read More
ዜና የአቶ መለስ ልጅ መንግስትን በጣልቃ ገብነት ተቃወመች፤ የመለስን ፎቶ ካለ ፈቃድ መጠቀም ሊከለከል ነው April 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዘሪሁን ሙሉጌታ የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የበኩር ልጅ ወጣት ሰምሀል መለስ ባለፈው ቅዳሜ በተቋቋመው “የመለስ ፋውንዴሽን” ውስጥ መንግስት ጣልቃ መግባቱን ተቃወመች። ቅዳሜ Read More
ዜና ወደ ቅሊንጦ እስርቤት ያመሩት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እስረኞችን እንዳይጠይቁ ተከለከሉ April 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ UDJ PR የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ አቶ አስራት ጣሴ፣ አቶ ሙላት ጣሰው እና አቶ ዳንኤል ተፈራ ሚያዚያ 1 Read More
ዜና (ሰበር ዜና) በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ በይፋ ትምህርት እንዲቋረጥ ተደረገ April 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ስላሴ ኮሌጅ ከመጋቢት 30 ቀን 2005ዓ.ም. ጀምሮ መቋረጡን የሚገልፅ ማስታወቂያ በኮሌጁ ግቢ ውስጥ መለጠፉ ተገለፀ፡፡ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች Read More
ዜና Hiber Radio: ሂዩማን ራይት ዎች በእስር ላይ ያሉት የሙስሊም መሪዎች ጉዳይ እንደሚያሳስበው ባወጣው መግለጫ ገለጸ April 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 29 ቀን 2005 ፕሮግራም ኢትዮጵያውያን በሳኡዲ አረቢያ የሚደርስባቸው የዘመቻ ግፍ ማቆሚያው የት ላይ ነው? ዓለም አቀፍ መረጃዎች ስለ ሳዑዲ መንግስት Read More
ዜና በአማሮች ላይ የሚደረገውን መፈናቀልና መደብደብ በመቃወም በዲሲ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ April 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በደቡብ እንዲሁም በቤኒሻንጉል ክልል ይኖሩ የነበሩ የአማራ ተወላጅ ኢትዮጵያውያንን ካለካሳና በማናለብኝነት እየተደረገ ያለውን የማባረር ድርጊት በመቃወም ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ። Read More
ዜና·ጤና የኢትዮጵያ መንግስት ቻይና አሰርቶ ያስገባው የጸረ ኤችአይቪ መድሃኒት ከፍቱንነት ይልቅ አቁስሎ እየገደለ ነው ተባለ April 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ሰለባ ሆነው የመድኃኒት ተጠቃሚ የሆኑ ታካሚዎች መንግስት ከቻይና አስመጥቶ እያከፋፈለ ያለው መድኃኒት ከፍቱንነቱ ይልቅ በአሰቃቂ ሁኔታ አቁስሎ እየገደለ መሆኑን Read More