ዜና ምርጫ እስኪያልፍ ድረስ ሙዚቃ ቤቶች ሃገር ፍቅር ቀስቃሽ ዘፈኖችን እንዳይከፍቱ ተከለከሉ፤ የቴዲ አፍሮና ጸጋዬ እሸቱ ይገኙበታል April 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ የተለያዩ ስፍራዎች በሚገኙ መዝናኛዎችና ሙዚቃ ቤቶች በሚያዝያ መጀመሪያ የሚደረገው የአካባቢ ምርጫ ሳያልፍ ሀገር ፍቅር ስሜት የሚቀሰቅሱ ዘፈኖችን እንዳይከፍቱ ክልከላ ተደረገ፡፡ ከጥቂት ቀናት Read More
ዜና በቤንች ማጂ ከ350 በላይ አማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ከቦታቸው ዳግም ተፈናቀሉ፤ ሕዝቡ ጫካ ውስጥ ተጠልሏል April 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሜኒት ወልድያ ወረዳ በተለይም ዘንባብናአርፋጅ ቀበሌ ነዋሪዎች በካከል ከ350 በላይ የአማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ተፈናቅለው በወረዳው አካባቢ በሚገኝ ጫካ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ April 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ተበቺሳ የተሰኘ ሃገራዊ ስሜትን የሚቀሰቅስ የሙዚቃ አልበም ያወጣው ድምጻዊው ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ። “ድሮ የመልካሙ ተበጀን ፍቅር ጨምሯል Read More
ዜና ደደቢት ከአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጭ ሆነ April 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ከሱዳኑ አል ሃሊ ሽንዲ ጋር የተጫወተው ደደቢት በድምር ውጤት ከውድድር ውጭ ሆነ። ደደቢት ሱዳን ላይ ባደረገው የመጀመሪያው ጨዋታ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ April 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው ሴፕቴምበር 27 ቀን 2012 የጋብቻ ስነ ሥርዓቱን የፈጸመው ድምጻዊው ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ። ድምጻዊው በፌስቡክ ገጹ ላይ እንደገለጸው ከባለቤቱ አምለሰት ሙጬ ትናንት Read More
ዜና ከጃንዋሪ ፈራሚዎች መካከል አምስቱ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች April 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ማሪዮ ባሎቴሊ ከቀድሞ ክለቡ ኢንተር ጋር በነበረው ግጥሚያ ተዳክሞ ቢስተዋልም እስካሁን የኤሲሚላን ጅማሮው አስደሳች ነው፡፡ በሚላኑ ፕሬዝዳንት ሲልቪዮ ቤርሎስኮኒ በአንድ ወቅት በዙሪያው ያሉትን ሊያበላሽ Read More
ዜና ግንቦት 7 “የወያኔ ስርአት እስካልተወገደ ድረስ በአማራው የተጀመረው ጭፍጨፋ በሌሎችም ማህበረሰቦች ላይ ይቀጥላል” አለ April 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው ግንቦት 7 ንቅናቄ “ይህ የወያኔ ስርአት እስካልተወገደ ድረስ በአማራው የተጀመረው ጭፍጨፋ፣ እንግልት፣ ስደት፣ መከራና ግድያ፤ ህወሃት በሌሎችም አጠናክሮ ይቀጥልበታል ብሎ” Read More
ዜና “የኦሮሞ ሕዝብ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር በአንድነት መኖር የሚፈልግ ይመስለኛል” – ጃዋር መህመድ (አዲስ ቃለ-ምልልስ) April 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወጣቱ የፖለቲካ ምሁር ጃዋር መሀመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለSBS ራድዮ የሰጠው ቃለ ምልልስ ብዙ ግንዛቤ ሊያስጨብጣችሁ ይችላልና ይከታትሉት። Read More
ዜና የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ ለኢትዮጵያኖች በሙሉ: ቦታ: ዋይት ሀውስ ፊት ለፊት ቀን: ሰኞ8, 2013 ሰዓት: ከጠዋቱ 9 ሰዓት ጀምሮ April 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ Read More
ዜና የአርሰናል ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን? – የአረብ ከበርቴዎች አነጣጥረውበታል April 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ልዩ ዘገባ) ለመግዛት የቀረቡት ከበርቴዎች እነማን እንደሆኑ አይታወቅም፡፡ ኩባንያዎቻቸው እነማን እንደሆኑ ለመናገር ፈቃደኞች አይደሉም፡፡ ነገር ግን የዓረብ ባለሀብቶች መሆናቸው ግልፅ ነው፡፡ በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት Read More
ዜና የአቡነ ጳውሎስ መኖሪያ ቤት ውስጥ የተገኘው ሃብት አነጋጋሪ ሆኗል April 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ታትሞ የተሰራጨው ቁምነገር መጽሔት እንደዘገበው ከሟቹ የአቡነ ጳውሎስ መኖሪያ ቤት ውስጥ የተገኘው ገንዘብ አንጋጋሪ ነው ይላል። እንደ መጽሔቱ ዘገባ ከሆነ “ፓትርያርኩ Read More
ዜና ሰበር ዜና – በዋልድባ ገዳማችን አይታረስም ያሉ ወጣቶች በአሸባሪነት ተከሰሱ April 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ሴቭ ዋልድባ” በሚል በዓለም አቀፍ ደረጃ የተመሰረተው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ስብሰብ ያጠናከረው ዘገባ እንደሚከተለው ይቀርባል። የአዲርቃይ ፍርድ ቤት ገዳማችን አይታረስም በማለታቸው ወጣቶችን በአሸባሪነት Read More
ዜና እንጦጦ ማርያም ቤተክርስቲያን በፍርድ ቤት ረታች April 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ በጋዜጣው ሪፖርተር ርዕሰ አድባራት የመንበረ ፀሐይ እንጦጦ ማርያም ቤተክርስቲያን በይዞታዋ ስር የሚገኘውን የባሕር ዛፍ በሕገ ወጥ መንገድ ጨረታ በማውጣት ለመሸጥ ሲንቀሳቀስ የነበረውን የኢትዮጵያ ቅርስ Read More
ዜና መኢአድ ከቤኒሻንጉል ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆችን ጉዳይ ለአለም ፍርድ ቤት ሊያቀርብ ነው April 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ *ሁለት ነፍስጡር ተፈናቃዮች መኪና ላይ ወልደዋል በመስከረም አያሌው በቤኒሻንጉል ክልል የሚኖሩ የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ያፈናቀለውን አካል ጉዳይ ለአለም ፍርድ ቤት ለማቅረብ ማቀዱን የመላው ኢትዮጵያ Read More