ዜና የኦሃዮ ደ. መድሃኒት መድሃኔዓለም ካቴድራል በውጭ ለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ጥሪ አቀረበ March 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኮለምቦስ ኦሃዮ ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል በውጭ ለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ጥሪ አቀረበ። “በሻርለት ኖርዝ ካሎራይና የምትገኘው የመካነ ብርሃን ቅድስት ሥላሴና Read More
ዜና Breaking News፡ ኢትዮጵያውያን ደቡብ አፍሪካ የኢሕአዴግን ስብሰባ በተኑ፤ ቴዎድሮስ አድሃኖም ተደብቀው አመለጡ March 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በደቡብ አፍሪካ ሮዝባንክ ከተማ የተጠራው የኢሕ አዴግ ሥብሰባ በኢትዮጵያውያን ብርቱ ትግል መቋረጡንና መበተኑን የዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ሪፖርተር ከሥፍራው ዘገበ። በልማት ስም የተጠራውና በውጭ ጉዳይ Read More
ዜና የመድኃኒዓለም መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች በፖሊስ ተደበደቡ March 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት ካሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ የመድኃኒያለም መሰናዶው ትምህርት ቤት አስተዳደር በትምህርት ገበታቸው ላይ በሰዓቱ መገኘት ያልቻሉ ተማሪዎችን በትምህርት ቤቱ ደጃፍ እንዳይቆሙ፣ ቆመው ቢገኙ Read More
ዜና ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው። March 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአሁኑ ሰዓት አማርኛ ተናጋሪው ወገናችን ላይ መለኪያ የሌለው ግፍ እየተፈፀመበት ነው። ይህ ግፍ፤ የአማራውን ወገናችን ለማጥፋት ከሚደረግ ወንጀል ሌላ፤ መገንዘቢያ ቀመር የለውም። የዛሬው እስከመቼ Read More
ዜና መድረክ አገሪቱ በመስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች አለ March 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የግንባሩን ማኒፌስቶ ይፋ አድርጓል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ አሳሳቢ ነው፤ኢትዮጵያ መስቀነኛ መንገድ ላይ ደርሳለች አለ፡፡ መድረክ ይህን ያስታወቀው መጋቢት 17 Read More
ዜና የነአንዱዓለም እና እስክንድር ፍርድ ለሌላ ጊዜ ተላለፈ March 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አቶ አንዱዓለም አራጌ፣ አቶ ናትናኤል መኮንንና ታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዱዓለም አያሌው፣ አቶ ክንፈሚካኤል ደበበ ፣ ሻምበል Read More
ዜና የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ ቀልድ (ቪድዮ) March 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከየአብሥራ የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ አዜብ ባለቤታቸው ሕይወቱ ከማለፉ በፊት ቀልደውት የነበረውን አስቂኝ ቀልድ በድጋሚ አሻሽለው አቅርበውታል። አዲሱን ቀልድ እነሆ። የቀድሞውን ቀልድም ከታች አቅርቤላችኋለሁ። Read More
ዜና ጅብ ከሚበላህ በልተህው ተቀደስ!!! ከቴዎድሮስ ሐይሌ March 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቴዎድሮስ ሐይሌ(tadyha@gmail.com) “ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉ 60 (ስልሳ) የአማራ ተወላጆችን ይዞ ይጓዝ የነበረ አይሰዙ መኪና ተገልብጦ 59 ሰዎች ሞቱ ፤ ከሞቱት መካከል ህጻናትና ሴቶች ይገኙበታል Read More
ዜና “በሰላማዊ ትግል ተስፋ የቆረጡ ዲያስፖራዎች በእኛ ላይ ፕሮፓጋንዳ እያደረጉ ነው” – ዶ/ር ነጋሶ ለራድዮ ፋና March 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ለዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበርና የመድረክ ከፍተኛ አመራር አባል ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከሕወሐት ልሳን ራድዮ ጣቢያ ራዲዮ ፋና ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “በሰላማዊ ትግል ተስፋ Read More
ዜና የነእስክንድር ነጋ ይግባኝ ውሳኔ ለኤፕሪል 8 ተሸጋገረ March 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ማርች 27/2005 ዓ.ም ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ የተቀጠረው የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ለኤፕሪል 8 ቀን 2013 መዘዋወሩ ተሰማ። በዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ Read More
ዜና “ዘጠኝ ቦላሌ…” ከይኸነው አንተሁነኝ March 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይኸነው አንተሁነኝ የክህደት ቁልቁለት አሉ ታላቁ ምሁር!!! የክህደት ውርስ የበቀል ዛር እያስጎራ፣ የሚሆነውንም የማይሆነውንም እያስቀባጠረ ሃያ አንድ ዓመት እያንደረደረ ወርውሮ እዚህ ያደረሰው ሕወሃት ስለመድረሱ Read More
ዜና ኢህአዴግ ብቻውን እየተወዳደረም አልመረጥም ብሎ ሰግቷል March 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 69 በተለያየ የመንግስት የሥራ ኃላፊነት ላይ ተቀምጠው ያሉ ካድሬዎችና ደህንነቶች ሠራተኞችንና ነዋሪዎችን በየቀበሌው እንዲሁም በተለያዩ አዳራሾች Read More
ዜና እግር ኳስ ቆሸሸ! የፖሊሶች ምርመራ ውጤት መላው አውሮፓን አስደንግጧል March 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ The Beautiful Game የእግርኳስ ሌላይኛው ስሙ ነው፡፡ ስያሜው የስፖርቱን ቆንጆ ገፅታ ያጎላል፡፡ የውቡ እግርኳስ አን..ት መጥፎ ሶንካፍ ግን አልነቀል ብላ እስካሁን አለች፡፡ ማራኪው እግርኳስ Read More