(ሰበር ዜና) የዊኒፔግ ካናዳዋ ማርያም ቤ/ክ ስደተኛው ሲኖዶስን ተቀላቀለች

April 14, 2013

(ዘ-ሐበሻ) በገለልተኝነት የቆዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያናት በአቡነ መርቆርዮስ ወደሚመራው ስደተኛው ቅዱስ ሲኖዶስ መጠቃለላቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ በካናዳ ዊኒፔግ ካናዳ የምትገኘው የቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወደ ስደተኛው ቅዱስ ሲኖዶስ መጠቃለሏን አስታወቀች።
በካናዳ ዊንፔግ ግዛት የምትገኘው የቅድስት ማርያም ቤ/ክ ለረዥም ጊዜ በገለልተኝነት መቆየቷ የሚታወቅ ሲሆን የኢሕአዴግ መንግስት እርቀሰላሙን አሰናክሎ የራሱን ስድስተኛ ፓትርያርክ ከሾመ በኋላ ወደ ስደተኛው ሲኖዶስ ተጠቃላለች።

ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንመለሳለን።

Previous Story

አማራና ኢትዮጵያዊነት፤ በጠላትም በወገንም እስከ ሞት

Next Story

በእውነት ኢትዮጵያን እንመራለን የሚሉት ኢትዮጵያዊ ናቸውን?

Go toTop