በአገራችን ምድር ለተፈጠረውና ለሚፈጠረው ችግርና ወንጀል ዋናው ምክንያት ህገ-መንግስቱ ነው ወይ? የህገ-መንግስቱ መለወጥ የህብረተሰባችንን መጠነ-ሰፊ ችግር
ሊፈታው ይችላል ወይ? ለዶ/ር ኪዳነ አለማየሁ የተሰጠ መልስ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ግንቦት 29፣ 2023 ዶ/ር ኪዳነ አለማየሁ እየደጋገመ የሚያነሳውና የሚጽፈው ነገር አለ። ይኸውም የህገ-መንግስቱ መለወጥ አስፈላጊና፣ ያሉንን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣