ነፃ አስተያየቶች - Page 35

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY የኦህዴድ ብልጽግና አንድ ቢሊዮን ዶላር ጦር መሣሪያ ሸምቷል!!! አንድ ትሪሊዮን ብር የቤተመንግሥት ግንባታ!!! የጦርነት ኢኮኖሚና የነፍስ ገበያ በኢትዮጵያ!!

May 13, 2023
ክፍል  ሦስት                      ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) ለዶክተር ዮናስ ብሩ ማኒፊስቶ ማጠናከሪያ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዳሰሳ መንግሥታዊ ዕዳ፣ የኢትዮጵያ የንግድ ሚዛን፣ የኢትዮጵያ የውጪ ንግድ ገቢ፣የኢትዮጵያ የገቢ ንግድ

በኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነት የሚያስቀር የአስቸኳይ ጊዜ ማኒፌስቶ – ዮናስ ብሩ (ዶ/ር)

May 13, 2023
ይህ የመወያያ ጽሁፍ የተዘጋጀው በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ የብዙ ታዋቂ ኢትዮጽያውያን ግለሰቦች ና ቡድኖች ግብዐት ታክሎበት ነው ። 556 አካላት በተካፈሉበት የ ቅድመ ዳሰሳ

የኦሮሙማ ፖለቲካ ብሎ ነገር የለም! ኦሮሙማ መነገጃና የራስን ፍላጎት ወይም ኢጎ ማሟያ መሳሪያ ነው!

May 11, 2023
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት 12፣ 2023 ከፖለቲካ ቲዎሪና ትንተና አንፃር ሲታይ ኦሮሙማ የሚለው አባባል ትርጉም የሌለው ነው። ኦሮሙማ የሚለው አባባል የኦሮሞን የበላይነት እናሰፍናለን የሚባል

ሽምግልናና ድርድር ብሎ ነገር የለም! ጦርነቱ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ስራ-አስፈጻሚ የሆነውን የአቢይ አህመድ አገዛዝንና ግብረ-አበሮቹን በማስወገድ ፍጻሜ ማግኘት አለበት!

May 8, 2023
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት 7፣ 2023 ሰሞኑን በጥብቅ እንደምንከታተለው የአማራን ልዩ ኃይልና ፋኖዎችን ትጥቅ አስፈታለሁ በማለት በአማራው ወገናችን ላይ ጦርነት ያወጀው የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ቅምጥ የሆነው የአቢይ አህመድ

″ሰው ፓርቲ ″ እናቋቁምና የዘር ፖለቲካን እንቀበረው – ሲና ዘ ሙሴ

May 7, 2023
” በብልፅግና  ሥም  በአምባገነንነት ጥቂቶችን በማበልፀግ ፣ በመላው ኢትዮጵያ  ድህነትን  እያስፋፋ  ያለውን  ገዢውን  ፓርቲ ፣ በጠብ መንጃ ሳይሆን፣ በምርጫ ፣  ለማሶገድ ፣  ፖለቲካ ሣይንስ መሆኑን በቅጡ የሚያውቅ  አዲስ  አሥተሳሰብ  ያለው ፓርቲ ወይም ህሊና ያላቸው ሰዎች

 ያማራ ሕዝብ ሆይ ቋንቋህን አርም፣ አረመኔን አረመኔ አለማለት ፈሪነት እንጅ ጨዋነት አይደለም

May 6, 2023
ከፈሪነት የሚቆጠር ያማራ ሕዝብ አጉል ጨዋነት ጠላትህን ውደድ የሚለው ብሂል የሚሠራው በመንግስተ ሰማያት ለሚመሰለው ለተምኔታው (utopian) ዓለም ነው፣ እዚያ ዓለም ላይ ማንም የማንም ጠላት አይደለምና፡፡

አማራ ሆይ! እንኳን በይሁዳዊና በኤፍሬም ይሳቃዊ ሽምግልና በእውነተኛ ሽምግልናም የህልውና ተጋድሎ ከዳር አይደርስም!

May 5, 2023
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ ይህ አድግ ቁጥር አንድ ሁሉ በሕዝብ የቁጣ ማእበል የተጥለቀለቀው ይህ አድግ ቁጥር ሁለት ይሁዳዊ ሽምግልናን የወንበር ማስጠበቂያና የሕዝብ መጨፍጨፊያ መሳሪያ

የህዝብ መንቃት እና መደራጀት  ለብሄራዊ አንድነት እና ደህንነት አብነት ነዉ

May 3, 2023
የኢትዮጵያ ህዝብ በቅንት እና በአርቆ አሳቢነት ከብሄራዊ ጥቅም እና ስም አኳያ አስቀድሞ የሚያስተባብረዉ ፣ የሚያስተሳስረዉ ፣የሚያደራጀዉ እና የሚመራዉ ኃይል ከፊት ባለመኖሩ ከዚህ ይልቅ በተቃራኒ
1 33 34 35 36 37 250
Go toTop