ነፃ አስተያየቶች - Page 34

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ቀጥ ብሎ ለመቆም የለገማችሁ የዘመኑ ካህናት ሆይ! ሰማእታት አባቶቻችን ከሰማይ ቤት እያዘኑ ነው!

May 21, 2023
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የአቡነ ጴጥሮስን፣ የአቡነ ሚካኤልን፣ የአባ ገብረየሱስን፣ የአቡነ ቴዎፍሎስን፣ የመላከ ብርሃን አድማሱንና የሌሎችንም ሰማእታት.መስቀል ጨብጣችሁ በቤተክርስቲያኗ ቁማር በመጫወት ላይ ታሉት ወሮበሎች ትእዛዝ

የዐማራ መሠረታዊ ጥያቄዎች – ሙሉዓለም ገብረ መድህን

May 21, 2023
ለዐማራ ብልጽግና በየደረጃው ላሉ አመራሮች (በተለይም ለአመራር ኮንፍረንሱ ተሳታፊዎች) የዐማራ መሠረታዊ ጥያቄዎች… (ክፍል ፩) የዐማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ ሀገረ-መንግሥት ምስረታ ጉልህ ሚና ከመጫወቱም በላይ፤ በሂደቱ

የዐማራ ሕዝብ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ከኢትዮጵያ ፌዴሬሽን መውጣት ነው

May 21, 2023
በ ገብሩ ተንሳይ እና አይደፈር አስፋው ምስል 1. ትግራይ፣ ኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ እና አስራ አምስት የኢትዮጵያ የኮንፌደሬሽን  መንግስት አስተዳደራዊ ክልሎች እና ዝርዝር ዞኖች አመላካች ካርታ የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር (ህወሓት) እ.ኤ.አ በ1975 ዓ.ም. ተመሠረተ።

ሙሴ፣ ሱስ፣ የዓባይ፣ ሽምግልና፣ እርቅ፣ ስልቻ ቀልቀሎ በሚሉ ማታላያዎች አማራን ማጭበርበሩ ይበቃል!

May 18, 2023
እውነቱን ሲነግሩት የአማራ  ሕዝብ ማድረግ ያለበትን ያውቃል! በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ ፍካሬ እየሱስ መደገም ያለባት የአርበኛውና የደራሲው የክቡር አቶ ሀዲስ አለማየሁ ትዝታ መጽሐፍ

ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ከኦሮሞ ጠባብ ዘረኘትና ጎሰኝነት ወጥቶ ኢትዮጵያዊነትን የማንነት የታሪኩ አካል ማድረግ አለበት

May 17, 2023
ከአልማዝ አሸናፊ ዋዮሚንግ አሜሪካ ሰብዓዊነት ያለውና ለአገር ደህንነት የሚያስብና የሚቆረቆር : በተለይ እንደእኔ ባልተወለድንበት አገር ማንነታችንና ሰብዓዊ መብታችን ተከብሮ የምንኖር በሰላም ማጣትና በመልካም አስተዳደር ጉድለት

አማራ ኦሮማይ!!! ኦሮማይ ህገ-አራዊት!!! ፌዴራል መከላከያ የኦነግ ሠራዊት በአስቸኳይ ከአማራ ክልል ይውጣ!!!

May 16, 2023
አማራ ባህር ዳር፣ የኦነግ ህገ-መንግሥት እሳት ዳር!!!  ክፍል  አራት       ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) መግቢያ   የጦርነት ኢኮኖሚና የነፍስ ገበያ በኢትዮጵያ!!! በኢትዮጵያ የተፈራረቁ መንግሥታት ባለፈው

 በኢትዮጵያውያን ምሁራን ፎረም ላይ ስሜን በመጥቀስና ካለአግባብ በመክሰስ ለዶ/ር ኤሌኒ ገብረመድህን ጠበቃ በመሆን ለወነጀለኝ ለዶ/ር ብርሃኑ አበጋዝ የተሰጠ መልስ!

May 15, 2023
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት 15፣ 2023 ዶ/ር ብርሃኑ አበጋዝ ቀደም ብዬ ባወጣሁት በአገራችን ምድር “በገበያ ኢኮኖሚ ስም ሰለሚሰራው ወንጀል” ያወጣሁትን ጽሁፌን አስመልክቶ የዶ/ር ኤሌኒ ገብረመድህን ስም ስለተጠራና ስለተወነጀለችም፣
1 32 33 34 35 36 250
Go toTop