ነፃ አስተያየቶች - Page 32

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አቅምን አለማወቅ፣ አደገኛ ልታይ-ባይነት ወይስ ጥንታዊት ኢትዮጵያን ለመበጥበጥ የተወጠነ እቅድ በተግባር ላይ ማዋል?  ትርጉም-አልባ የሚመስሉት የጠ/ሚ አብይ ድርጊቶች ሲተረጎሙ

June 10, 2023
በ ኢትዮጵያ ሀገሬ መግቢያ በዚህ መጣጥፍ ውስጥ፣ ከ 2018 ጀምሮ ሥልጣን ላይ የተቀመጠውን የ ጠ/ሚ አብይን እርምጃዎችና ሃሳቦች ጠጋ ብለን እንመለከታለን። ጠ/ሚኒስተሩ የሚፈጽሟቸው ተግባሮች

በአስከፊ የፖለቲካ ሥርዓት አዙሪት ውስጥ እየጓጎጡ የሃይማኖት ነፃነት ብሎ ነገር የለም!

June 5, 2023
June 4, 2023 ጠገናው ጎሹ ሃይማኖታዊ እምነትን በፈጣሪ አምሳል ተፈጠረ ብለን ለምናምንለት ሰብአዊ ፍጡር በእጅጉ የሚያስፈልጉትን የነፃነት፣ የፍትህ፣ የሰላም፣ ፣የመከባበር ፣የመተሳሰብና የጋራ ህይወት ስኬት እሴቶች

የሚፈርስ አገርና የሚበተን ሕዝብ እንዳይኖር እንትጋ (መላኩ አያለው)

June 4, 2023
በአሁኑ ባለንበት ሁኔታ የኢትዮጵያን ሕዝብ ልብ ለልብ የሚያስተሳስሩ፣ በእኩልነት ላይ የተመሰረቱ፣ የሕዝብ አንድነተን የሚያበረታቱ ድርጊቶች የተዳከሙበት በአንጻሩ ደግሞ ያሉንና የነበሩንን የጋራ እሴቶች የሚቦረቡሩ ድርጊቶች

የሰንሹ የጦርነት ጥበብ ላማራ ሕዝባዊ ግንባር፤ ማጥቃት መከላከል ነው

June 3, 2023
“በጥበበኛ አዛዥ የሚመራ ጦር ሳይታሰብ ግድቡን ጥሶ በሚጎርፍ ደራሽ ውሃ ይመሰላል፡፡  ደራሽ ውሃ ከፍተኛ ቦታን እየለቀቀ፣ ወደ ዝቅተኛ ቦታ እያዘቀዘቀ፣ ዝቅዝቅ በመጉረፉ በሚያገኘው እየጨመረ የሚሄድ

በሁሉም አከባቢዎች ያሉ ፀረ-ዴሞክራሲያዊ ብሄርተኞች ሃገር የቆመበትን ምሰሶ የሚቦረቡሩ ቅንቅኖች ናቸው!!!

May 30, 2023
መሰረት ተስፉ (Meserettesfu@yahoo.com) እንደኔ ቢሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ እንዲሆን የምፈልገው ስርዓት በዜግነት ፖለቲካ ላይ የተመሰረተ መንግስታዊ አስተዳደር ነው። ነገር ግን ቢያንስ አሁን ባለው የጦዘ

የታፈነዉ ጠጣር እዉነት …1 ለህዝቦች አብሮነት! – ታዬ ደንድአ

May 30, 2023
በኢትዮጵያ የአሁናዊ ሁኔታዉ አስቸጋሪነት በሚገባ ይታወቃል:: የፀጥታ.. የኢኮኖሚና የሌብነት ችግሩ አጥንት ድረስ ይሰማል:: ይህን ለመቋቋም ከብረት የጠነከረ አንድነት ይጠይቃል:: ግና እዉነቱ ታፍኖ ዉሸቱ አየር
1 30 31 32 33 34 250
Go toTop