ነፃ አስተያየቶች - Page 31

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ወልቃይት ፣ ጠለምት እና ራያ ህወሃት በከለለው ግዛት ስር ይሁን ፣ (Status- Quo -Ante) ይከበር የሚለው ቅዥት እና ተረት ተረት።

June 28, 2023
መግቢያ እንግዲህ ግራ የተጋባ ፣ በሕግ የማይመራና ራሱን በተንኮል የተበተበ መንግስት እና ፓርቲ መዘባረቅ ፣ ሕዝብን ማደናበር እና የማይጨበጥ አካሄድ መከተል እና ተረት ተረት ማብዛት

የአብይ አህመድ ከሥልጣን መወገድና የሽግግር መንግሥት አስፈላጊነት (ለውይይት የተዘጋጀ) – አማረ ተግባሩ (ዶ/ር)

June 23, 2023
“ለኔ አብይ አህመድ ሞተዋል። የምመስላቸው በአሜሪካን አገር የሞት ፍርድ ወይም እድሜ ልክ እስራት እንደተፈረደበት dead man walking እንደሚባሉት ነው። አብይ አህመድ ይበላሉ፣ ይጠጣሉ፣ ይተኛሉ

ሦስት ወራት ሦስት መቶ ዓመታት ሆነውብኝ ተቸገርኩ!! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

June 22, 2023
ለበርካታ ዓመታት ዐይን ያልነበረው ሰው “ነገ ዐይንህ ድኖ ማየት ትጀምራለህ” ቢሉት “የዛሬን እንዴት አድሬ?” አለ ይባላል፡፡ እውነቱን ነው፡፡ የለመድከው ነገር ብዙም አያስጨንቅም፡፡ አዲስና የምትመኘው

እኛ “ትውልደ-ኢትዮጵያውያን “ የውጭ አገር ዜጎች  በሚል አርዕስት በባይሳ ዋቅ-ወያ በተጻፈና በዘሃበሻ ላይ ስለተለጠፈው ጽሁፍ  የተሰጠ ትችታዊ ሀተታ!

June 19, 2023
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ሰኔ 19፣ 2023 በቅርቡ ከላይ በተጠቀሰ አርዕስት ስር በባይሳ ዋቅ-ወያ የተጻፈውን በጣም አሳሳችና በትውልድ ኢትዮጵያውያን፣ ነገር ግን ደግሞ የሌላ አገር ዜግነት ያላቸው፣ በአቢይ አገዛዝ

በሸፍጠኛ፣ ሴረኛና ጨካኝ የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኞች የተጠለፉ አገራዊ ጉዳዮቻችን

June 17, 2023
June 10, 2023 ጠገናው ጎሹ ለዘመናት በባለጌና ጨካኝ ገዥ ቡድኖች የአገዛዝ ቀንበር ሥር እንደ ግለሰብም ሆነ እንደ ማህበረሰብ ከወደቅንበት እጅግ አስከፊ ሁኔታ ሰብረን ለመውጣት
haile larebo

ዐቢይ አሕመድ አሊ ለሥልጣን የበቃው በምርጫ ነው ወይ በቅርጫ (ኘሮፌሰር ኀይሌ ላሬ)

June 13, 2023
አገራችን በውጥንቅጥ ባለችበት በዚህ ወቅት ከፋፋይ አሳብ መሰንዘር ተገቢም የማይመከርም ቢሆን፣ ግን ስለዚህ ሲባል ዝምታን መምረጥ ሐቅን ለሐሰት ከመሠዋት አያንስም። ውሸት ቢደጋገም እየዋለ እያደር

የአዲስ አበባ ዋና ከተማ እና የወልቃይት ደንበር የኢትዮጵያ እና የቀጠናው የወደፊት የህልውና መሠረት ናቸው

June 13, 2023
በዚህ አጭር ፅሁፍ ኢትዮጵያ ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፣ ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ፣ ታሪክ ወ.ዘ.ተ. ወልቃይት ፣ ራያ እና አዲስ አበባ  ከተማ የመላ ኢትዮጵያዊያን የጋራ

እኛ “ትውልደ-ኢትዮጵያውያን” የውጭ አገር ዜጎች – ባይሳ ዋቅ-ወያ

June 11, 2023
መግቢያ፣ በቅርቡ ፒቱፒ (P2P) በሚባለው የትውልደ-ኢትዮጵያውያን ምሁራን ውይይት መድረክ ላይ “አንድ ጥያቄ አለኝ፣ መልስ እሻለሁ” በማለት የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖሊቲካ ሁኔታ አስመልክተው አቶ በቀለ ገብርኤል የተባሉ
1 29 30 31 32 33 250
Go toTop