ዜና - Page 10

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የአማራ ፋኖ ተጋድሎዎች ከሰሞኑ | የአማራ ፋኖ ተጋድሎዎች ከሰሞኑባህርዳር ከባድ ፍንዳታ ስብሰባው በድንገት ተበተነ |, ፋኖ ወደ አራት ኪሎ ቤተመንግስት እየገሰገሰ ነው‼️

August 24, 2024
ባህርዳር ከባድ ፍንዳታ ስብሰባው በድንገት ተበተነ – የአማራ ፋኖ ተጋድሎዎች ከሰሞኑ  ፋኖ ወደ አራት ኪሎ ቤተመንግስት እየገሰገሰ ነው‼️ https://youtu.be/AqWjelJ9R94?si=6MLsHi6InJKV3cqi

‹‹ህወሃት የራሱን ሰዎች በጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ ለመመደብ የማንንም ይሁንታ አይጠይቅም›› ዶ/ር ደብረጺዮን

August 22, 2024
ሐሙስ ነሐሴ 16 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) ህወሃት የራሱን ሰዎች በጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ ለመመደብ የማንንም ይሁንታ አይጠይቅም ሲሉ የህወሃት ሊቀመንበሩ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል አስታውቀዋል፡፡

“ዘርይሁን – 13″ የሚል ስያሜ የተሰጠው የጦር መሳሪያ ማምረቻ የምርምር ማዕከል አቋቁመናል!” -ፋኖ አስረስ ማረ

August 22, 2024
“ላለፉት 6 ወራት የወረቀት ስራዎችንና ሌሎች ምርምሮችን በማጠናቀቅ “ዘርይሁን – 13” የሚል ስያሜ የተሰጠው የጦር መሳሪያ ማምረቻ የምርምር ማዕከል አቋቁመናል፡፡ ለሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች በከፍተኛ

እስክንድር ነጋ ተካደ | ከፍተኛው የደህንነት ሀላፊ ተሸኘ | ሰራዊቱ ለቆ ሊወጣ ነው? “በቃን ህዝቡ ጠልቶናል”ባለስልጣናቱ ከነገ ጀምሮ እግዱ ተነስቷል

August 22, 2024
እስክንድር ነጋ ተካደ | ከፍተኛው የደህንነት ሀላፊ ተሸኘ ሰራዊቱ ለቆ ሊወጣ ነው? “በቃን ህዝቡ ጠልቶናል”ባለስልጣናቱ ከነገ ጀምሮ እግዱ ተነስቷል

በርካታ ከተሞች ነፃ ወጡ የህወሓት የመጨረሻ ከባድ ውሳኔ | ባንዳው በፋኖ እጅ | በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ላይ ከፍተኛ ጥቃትፈፀመ |

August 18, 2024
በርካታ ከተሞች ነፃ ወጡ የህወሓት የመጨረሻ ከባድ ውሳኔ ባንዳው በፋኖ እጅ- በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ላይ ከፍተኛ ጥቃትፈፀመ| https://youtu.be/SSTbMbCiV9w?si=txSUbIrVOsbMCO7n

የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቀዳሚው የቦይንግ ባለቤት ያደረጉት የልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ፅታን በጨረፍታ

August 18, 2024
እንደ መንደርደሪያ፤ ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የ98ኛ ዓመት ልደታቸውን ከማክበራቸው ጥቂት ሳምንታት በፊት በአፍሪካ ኅብረት ኔልሰን ማንዴላ የመስብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው፤ ‹የአፍሪካ ወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ› ላይ

በእነ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው የህወሃት ቡድን እነ ጌታቸው ረዳ በህወሓት ስም እንዳይንቀሳቀሱ አግጃለሁ አለ

August 17, 2024
ቅዳሜ ነሐሴ 11 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) ውጥረትና መካረር የበዛበት የህወሃት ፖለቲካዊ ተቃርኖ ልዩነቶች አሁንም ጎልተው መታየታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ይህን ተከትሎም የህወሃትን 14ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ

የአማራ ፋኖ የሚታገለው በአንድ አና ለአንድ መርህ ነው! ሁለት መስመር እና ሁለት አላማ የለውም

August 17, 2024
ዶ/ር መንግስቱ ሙሴ በአንድነት ስም ግለሰብ ለማንገስ የፈለጉ የዲያስፖራ አንዳንድ ዩቲውበሮች እና የአገዛዙ የዲጅታል ሰራዊት በመቧደን በተለይ በጎጃም እና በጥቅል ደግሞ በአማራ ፋኖ ላይ

የመጨረሻው ዘመቻ ታወጀ ጎጃም ወሎ ትዕዛዝ ተሰጠ አሁን የደረሱን መረጃዎች Vዘመነ በመላው ጎጃም አወጀ – የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ ተመረዙ |ኮ/ር አሰግድ እና ኮ/ል ጌታሁን አሳዛኝ ነገር ተሰማ|

August 10, 2024
የመጨረሻው ዘመቻ ታወጀ ጎጃም ወሎ ትዕዛዝ ተሰጠ አሁን የደረሱን መረጃዎች-  ዘመነ በመላው ጎጃም አወጀ – የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ ተመረዙ |ኮ/ር አሰግድ እና ኮ/ል

በጎጃም ተሽከርካሪዎች ታገዱ | የባህርዳር ኦፕሬሽን – “ስልጣኑን ውሰዱ” ስልጣን ለመልቀቅ የጠየቁ 4 ባለስልጣናት| ሃላፊው ተሸኘ | ጄ/ሉ መርዶ ላኩ “ዋና ዋና መስመሮች በፋኖ ተይዘዋል”|

August 9, 2024
https://youtu.be/lA1uBbkw9z0?si=f4qUsPXrqO8LUUIH https://youtu.be/aOIn9_nbWqE?si=4o5abc2JnzbNim-w የባህርዳር ኦፕሬሽን – “ስልጣኑን ውሰዱ” ስልጣን ለመልቀቅ የጠየቁ 4 ባለስልጣናት| ሃላፊው ተሸኘ | ጄ/ሉ መርዶ ላኩ “ዋና ዋና መስመሮች በፋኖ ተይዘዋል”|
1 8 9 10 11 12 381
Go toTop