ግጥም - Page 3

ፋኖ ተሰማራ!

September 22, 2023
በገጥ ለገጥ ፍልሚያ አይቀጡ ሲቀጣ፣ እንደ አይጥ ሾልኮ ሄዶ ድሮን ሲያፈነዳ፣ ህፃናትን ሲገድል ልጆች ሲያደርግ ሽባ፣ የአማራን ዘር ጠርጎ ተምድር ሊያጠፋ፣ ፋኖ ተጠራራ ቆላ ወይና ደጋ ፣ በቁጭት በንዴት ገንፍለህ ተነሳ! የእርጉዝ ሆድ ቀዳጁ ሰይጣን ቀንድ ሲያውጣ፣ ብልትን ቆራጩ ሰዶም ደም ሲጠጣ፣ አይን የሚፈነቅል

አማራ ቃል ግባ! – በላይነህ አባተ

September 18, 2023
አይተህ ተመልክተህ የሚደርስብህን፣ ተምድር ሊያጠፉ የሸረቡብህን፤ ግማሽ ክፍለ-ዘመን የቆመሩብህን፣ አማራ ቃል ግባ አጣምረህ ክንድህን፣ ሰፈርን መንደርን ድርምስ አርገህ ጎጥን፡፡ እንደነዚያ አርበኞች እንደ ቅደመ አያትህ፣

አማራ አማን ነወይ!

August 19, 2023
አማን ነው ወይ አገር፣ ቅዬውና አድባሩ፤ አማራ አማን ነወይ፣ ጎልማሳው ወጣቱ፣ ለአገር ስል ልገፋ ብሎ በማሰቡ፣ ግፍ እንደ ዶፍ ዝናብ የሚወርድበቱ፣ በአጥንቱ ካስማነት ባቆማት

ሰላቢ ሁላ!!! – ያሬድ መኩሪያ

April 28, 2023
ሰላቢ ሁላ!!! “”””””””””””””” ሳይማሩ፣የተማሩ ባጋጣሚ፣የከበሩ ከእውቀት ጥበብ የተፋቱ ግርድፍ  ሽርክት፣ግንፍል ጥሬ ተፈጭተው፣ተሰልቀው! ተወቅጠው፣ተደልዘው! በቅጡ እንኳን ያላሙ ትንሽ ትልቅ፣ልጅ አዋቂ ፍጥረተ ሰብእ፣ያማረሩ አብለው፣ቀጥፈው ሀገር መሩ::

መቃብር ብቻ ሆንሽ!! – ያሬድ መኩሪያ

April 25, 2023
መቃብር ብቻ ሆንሽ!! ””””””””””””””””””””””””””””” አይሞቅም አይበርድም፣ቢዘሩ ያበቅላል ምቹ ነው ለመኖር፣ብሩክ ነው ምድሩ ሰዉ ግን  ተርቧል፣ደህይቷል ታርዟል የኑሮ ፎርሙላ፣ጠፍቶት ቅጥ አንባሩ:: በሰው ደካማነት፣ጠልቆ ያለማሰብ እንስሳ

ጥቁር ወተት፤ነጭ ኑግ – ያሬድ መኩሪያ

April 17, 2023
ጥቁር ወተት፤ነጭ ኑግ “”””””””””””””””””””””””””””” በሰው ደም ታጥቦ ጨቅይቶ ሲ,ዖልን ፈጥሮ በምድር አማን ሠላም  ነው ይልሀል ይሄ ወደረኛ፣ወንበር አፍቅር ጡር ማይፈራ፣የዘመን ቁር:: ወተት ጥቁር ነው፣ኑግ

ዐምሐራ ይግደለኝ!!! – ያሬድ መኩሪያ

April 14, 2023
ዐምሐራ ይግደለኝ!!! “”””””””””””””””””””””””””’‘ ማተቡን አጥባቂ፣በሃይማኖቱ የጸና የሰው የማይፈልግ፣ኩሩና ቆፍጣና  ዐምሐራ ይግደለኝ፣የሀገር ዋልታ ካስማ:: ተዋርዶ ተራቁቶ፣ግፍም ተሰርቶበት እየተሳደደ፣እየተዘረፈ፣እየተገደለም ጠላቱን መርጦ እንጂ፣ንጹሐን አይነካም:: መሠልጠን እንዲህ ነው፣ክፉ
1 2 3 4 5 18
Go toTop