ግጥም - Page 2

addis ababa zehabesha

አዲሳባ ገንፍል!

December 30, 2023
እስከ መቼ ጥደው ያንፈቀፍቁሃል፣ ስንት ዘመን ቀቅለው ንፍርቅ ያረጉሃል፣ አዲሳባ ገንፍል እሳት በዝቶብሃል! ተቤትህ አውጥተው መንገድ ጥለውሃል፣ የግዛትን ቀንበር በጫንቃህ ጭነዋል፣ ሲፈልጉ እንደ በግ

እሳትና ውሀ – አልማዝ አሸናፊ

December 19, 2023
ከአልማዝ አሸናፊ IMZZASSEFA5@GMAIL.COM WYOMING, USA ፀሐፊውን ወይም ፀሀፊዎቹን ባላውቅም ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ ዛሬ ያሉበትን አስከፊ ሁኔታ የሚጦቁሙትን እነዚህን ገራሚ አጭር ግጥሞች ለዚህ ዌብሳይት አንባቢዎች ማካፈል

አርበኛ ሁን ካህን!

December 8, 2023
መጣፉ ያዝዛል እንድትገጥም ሰይጣንን፣ ተሕዝብ እንድትነቅለው ነግንገህ ቁንጮውን፣ ሳትውል ሳታድር አርበኛ ሁን ካህን! ፈለግን ተከል የጴጥሮስ አድማሱን፣ ክፉ አምስት ዘመን ዳግም ሲመጣብን፡፡ እንኳንና ሕዝቡ

የኔ ቁጭት!!! – ያሬድ መኩሪያ

November 5, 2023
አክትሟል ”””””””””””””” ዙሪያው ገደል ሆኖ መራቅና መሸሽ ገለል ዞር ማለት በጭራሽ አይቻል:: ከእንግዲህ፣በዚህ ሀገር እንደ ሰው ተከብሮ እንደ ዜጋ መኖር አብቅቷል፣አክትሟል: የሚለውን ብሂል ላያስችል

ቀይ ባህር – ኢሬቻ

October 23, 2023
ጥንት፣ አይደለም ውጊያችን ከስጋና ከደም ይልቅስ እንጂ ነው ከሰማይ ኃያላት፣ በመንፈስ ቅኝት በሰው ውስጥ አድረው በሚወከሉበት፡፡ ኦ ኤርት-ራ! ለፈረኦን የፀሐይ አምላክ የአይኑ ብሌን የአምላክ

ተሳጥናኤል ጋራ ሽምግልና ሲሉ!

October 14, 2023
እነ እርመ በላዎች እነ ልበ ቢሱ፣ ዛሬም እንደ ትናንት ሕዝብን ሊያሳስቱ፣ ተሳጥናኤል ጋራ ሽምግልና ሲሉ፣ ቅዱስ ሰማእታት እግዜርን አይፈሩ፡፡ ፈጣሪን አስክዶ ሔዋንን ታሳተው፣ አዳምን ተገነት ወደ
Go toTop