ጤና Health: ፍሬዬ ቦታውን ለቆ ወደ ውስጥ እየገባ ተቸግሬያለሁ December 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቅርብ አመታት ጀምሮ የቆለጥ ፍሬዬ ቢያንስ ለ1 ሰዓት ቦታውን ለቆ ወደ ውስጥ ማለትም ወደ ንፍፊቴ ከገባ በኋላ ከዚያ ወደ ትክክለኛው ቦታ ሲመለስ ያብጥና እጅግ Read More
ጤና Health: ገንዘብ አልበረክትልህ አለኝ፣ ምን ባደርግ ይሻለኛል? November 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ – ገቢዬን እንዴት ልምራ? – ወጪዬንስ እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ? ቴዎድሮስ እባላለሁ፡፡ መካከለኛ ሊባል የሚችል ወርሃዊ ገቢም አገኛለሁ፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ባለትዳር እና የአንድ ሴት ልጅ Read More
ጤና Health: ስትሮክ November 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሚኒሶታ ደብረሰላም መድሃኔዓለም፣ ዲፓርትመንት ኦፍ ኸልዝ እና ዘ-ሐበሻ በመተባበር የቀረበ ትምህርታዊ ጽሁፍ 1. ለምን ስለ ስትሮክ ትምህርት መስጠት አስፈላጊ ሆነ ? • ብዙ ሰዎች Read More
ጤና ሴት ልጅ እንዳፈቀረችህ ማረጋገጥ የምትችልባቸው 10 መንገዶች October 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሊሊ ሞገስ ከአፕል ቫሊ (ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 56 ታትሞ የወጣ ነው) የቅርብ ጊዜ የስነ ልቦና ጥናታዊ ሪፖርቶች… ሴት ልጅ ለአንተ ልዩ ፍቅርና Read More
ጤና Health: የአልኮል መጠጦችና እፆችና ወሲብ [Let’s Talk About Sex…& Alcohol] October 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ የዘ-ሐበሻ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ እንዳጠናቀረው በአንዳንድ የህብረተሰብ ክፍሎች ዘንድ ‹‹የወሲብ ፍላጎትን ያነሳሳሉ›› በሚል እምነት ተዘውትረው ጥቅም ላይ የሚውሉ አልኮል መጠጦችና ሌሎች ሱስ አስያዥ እፆች Read More
ጤና Health: የስንፈተ ወሲብ አማራጭ ህክምናዊ መፍትሄዎች ለወንዶች (Reactive Dysfunction & Premature Ejaculation) October 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ተሰባስበን በመጠጣት ላይ እያለን እንዳጋጣሚ አንዱ ጓደኛችን ቪያግራ ስለሚባለው የስንፈተ ወሲብ መድኃኒት አነሳን፡፡ እሱ እንደነገረን ግን የስንፈተ ወሲብ ሳይሆን ለረጅም ጊዜ በሞቀ ስሜት ለመቆየት Read More
ዜና·ጤና የተጣበቁት መንትዮች እና አስጨናቂው የ6 ሰዓታት ቀዶ ሕክምና – በመላኩ ብርሃኑ (ከአዲስ ጉዳይ መጽሔት) October 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ልዩ ዘገባ በመላኩ ብርሃኑ ይህ ታሪክ ተጣብቀው የተወለዱት የኢትዮጵያዊያኑ መንትዮች ማሪያ እና ሮዛ ታሪክ ነው። እነሱን ለማለያየት እስካሁን ባለው መረጃ በሀገራችን የሕክምና ታሪክ በዓይነቱ Read More
ጤና Health: የወሲብ ፍላጎቷ በቀዘቀዘው ባለቤቴ ምክንያት አደጋ ላይ ያለውን ትዳራችንን እንዴት ላድነው? September 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ እኔ ባለትዳርና የልጆች አባት ነኝ፡፡ የምወዳትና የምትወደኝ ባለቤትም አለኝ፡፡ ከባለቤቴ ጋር ከጅምሩ አንስቶ የሞቀ ፍቅር ውስጥ ሆነን ቆይተን ልጆችም ወልደን በደስታ ኖረናል፡፡ በቅርርባችን ውስጥ Read More
ጤና Health: እህቴን ሔፕታይተስ ከውጭ ጉዞዋ ያስቀራት ይሆን? September 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ እህቴን ወደ አሜሪካ ለማምጣት ያልቆፈርኩት ድንጋይ አልነበረም። ሆኖም አልተሳካልኝም። እርሷ በጣም ወደ ውጭ ለመሄድ ከፍተኛ ፍላጎት አላት። ካልሆነ ወደ አረብ ሃገርም ቢሆን ላከኝ በሚል Read More
ጤና ፕላሴቦ September 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፕላሴቦ The placebo Effect መቼም ሁልጊዜ ጤና መሆን የለምና እክል ገጥሞን የህክምና እርዳታን ፍለጋ ወደ ባለሙያዎች እንሄዳለን፡፡ ተገቢው ምርመራና ምዘና ከተካሄደ በኋላም የጤና ችግሩን Read More
ጤና Health: አርቲስት ኢዮብ መኮንን ለሞት ያበቃው ስትሮክ (Stroke) በሽታ ምንድን ነው? August 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ – በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው – ለድንገተኛ ሞት እና አካል ጉዳት ይዳርጋል – ማንን ያጠቃል? ወንዶችን ወይንስ ሴቶችን? – መነሻው እና Read More
ጤና Health: ተፈጥሯዊ – ብጉር ማጥፊያዎች August 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሊሊ ሞገስ እዚህ ሚኒሶታ አንዳንድ ሴቶች የሞንግ ወይም የቻይና ገበያ በመሄድ የፊት ሳሙናዎችን እና ቅባቶችን በመግዛት ቡግራችንን እናጠፋለን፤ መልካችንን እናቀላለን በሚል ካለ ሃኪም ትዕዛዝ Read More
ጤና Health: በትዳር መካከል ጸብ ሲነሳ እንዴት መፍታት ይቻላል? August 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሊሊ ሞገስ ትዳር በባህር ወይም ውቅያኖስ ውስጥ ያለችን ትልቅ መርከብ ይመስላል፡፡ መርከቧ ረጅም ርቀት እንደመጓዟ ለተለያዩ አየር ፀባይ ለውጦች መጋለጧ አይቀሬ ነው፡፡ ፀጥታና ሰላም Read More
ዜና·ጤና የዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ቃለ ምልልስ ከጀርመን ድምጽ ራድዮ ጋር August 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ [jwplayer mediaid=”6117″] የጀርመን ድምጽ ራድዮ ጋዜጠኛ ሸዋዬ ለገሰ የዘ-ሐበሻ እና የጤና አዳም ድረ ገጽ ዋና አዘጋጅ ሔኖክ ዓለማየሁን አነጋግራዋለች። ቃለምልልሱ በጀርመን ድምጽ ራድዮ ላይ Read More