ጤና Health: የሰውነት መቆጣት (አለርጂ) September 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንዳንዴ ሰውነታችን አደገኛ ላልሆኑ ንጥረ ነገሮች በመቆጣት(በአለመቀበል) መልስ ይሰጣል። እነዚህ የመቆጣት መልሶች የሚቆረቁር አይን፣ ንፍጥ የሚወርድበት አፍንጫ፣ የሚከረክር ጉሮሮ፣ የቆዳ ሽፍታ፣ ማሳከክ፣ ማበጥ እና Read More
ጤና Health: ለወሲብ ህይወትዎ ፀር የሆኑ 5 የጤና ችግሮች September 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ አገርና ድንበር ሳይወስነው በሰው ልጆች ሁሉ የሚፈፀመውንና የትልቅ ጉድኝት መገለጫ የሆነውን ወሲብ አስቸጋሪ የሚያደርጉ እና የደስታና እርካታ ምንጭ እንዳይሆን የሚያደርጉትን የጤና ችግሮች ከነመፍትሄያቸው የቅርብ Read More
ጤና Health: በእንቅልፍ ልቤ ከብልቴ የሚወጣውን ፈሳሽ እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ? July 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ላይ ታትሞ የወጣ) ጂቲ እባላለሁ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ፡፡ ዋነኛ ችግሬ ምን መሰላችሁ? በእንቅልፍ ልቤ በተደጋጋሚ የዘር ፍሬዬ እየፈሰሰ ተቸግሬያለሁ፡፡ ይህ Read More
ጤና ግልፍተኛነት July 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ በስራም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ህይወታችን ውስጥ ግልፍተኛ የሆኑ ሰዎች ይገጥሙናል፡፡ ምናልባትም እኛ ራሳችን በሌሎች እይታ ግልፍተኛ ልንባል እንችል ይሆናል፡፡ ግልፍተኝነት ተራ በሚባሉ ጉዳዮች ሳይቀር Read More
ጤና Health: ቃር እያሰቃየኝ ነው፣ መፍትሄውን ንገሩኝ July 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ እንዴት ናችሁ? እኔ ከሰሞኑ ከሚያሰቃየኝ ቃር ውጪ ደህና ነኝ፡፡ ይህ ነው የሚባል የጨጓራ ችግር እስካሁን የለብኝም፡፡ አንዳንድ ጊዜ ከምበላው ነገር ይሆን ወይ? ብዬ ምግቦችን Read More
ጤና Health: በቂ እንቅልፍ አለማግኘት የሚያስከትላቸው 6 የጤና እክሎች July 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአድማስ ራድዮ አትላንታ የተገኘ (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) እንደሚታወቀው በቂ እንቅልፍ ያላገኘን ከሆነ የመነጫነጭ፣ ለስራ ተነሳሽነት ማጣት እና ድካም የመሳሰሉት ይከሰታሉ። ነገር ግን ከነዚህ Read More
ጤና በረመዳን ጾም ወቅት በስፋት የሚበላው ቴምር ለጤና ያለው 10 በረከቶች July 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዚህ የረመዳን ወር፣ ቴምር ይታወሳል። እስቲ ቴምር የሚከተሉት ጥቅሞች አሉትና ተገባበዙ። እኛም ምክሩን ጋበዝናችሁ። ቴምር በቫይታሚን፣ ማዕድናትና በተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ መሆኑ በርካታ የጤና Read More
ጤና Health: 10 አስደንጋጭ የህክምና ስህተቶች July 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህክምና ስህተቶች በየጊዜው ይከሰታሉ፡፡ እንደውም በአገረ አሜሪካ በየዓመቱ 200 ሺህ ሰዎች ይሞታሉ፡፡ አንዳንዶች በአጋጣሚ የአካል ጉዳት ያገኛቸዋል፤ ወይም ደግሞ ህይወታቸው ሊያልፍ ይችላል፡፡ በእርግጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ጤና Health: ዲ.ኤን.ኤ – DNA ለምን ጉዳይ? እንዴት? መቼ? June 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዲ.ኤን.ኤ (Deoxy Ribonucleic Acid) /DNA/ በሰውነት ውስጥ የሚገኙ ሌሎች በሙሉ የያዟቸው የሞለኪውል ቅንጣቶች ሲሆኑ፤ ገና አንድ ጽንስ ተፅንሶ የተሟላ አካል ባለቤት እንዲሆንና የህይወትን Read More
ጤና Health: መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳለብዎ እንዴት ማወቅ ይችላሉ? መንስኤውና መፍትሔውስ? June 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዓለማችን ላይ እጅግ በርካታ ሰዎች በመጥፎ የአፍ ጠረን የተነሳ ከፍተኛ መሳቀቅና መሸማቀቅ እንደሚደርስባቸው መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን የጉዳዩ አስገራሚ ገፅታ ደግሞ እነዚህ መጥፎ የአፍ ጠረን Read More
ጤና ‹‹ፋይብሮማያልጂያ›› የኢዮብን ትዕግስት የፈተነው ምስጢራዊ በሽታ ከ6000 ዓመታት በኋላ ህክምና ተገኘለት! June 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዶ/ር ነጂብ አል ኢማን ሜዲካል ጋዜጣ ፋይብሮማያልጅያ ምርምሮች እንደሚጠቁሙት ከሆነም ሴንትራል ነርቨስ ሲስተምን የሚያጠቃ ህመም ነው፡፡ ምልክቶቹ ምንጫቸው ከየት መሆኑ በውል አለመታወቁ ሳይንሳዊ ሃኪሞችን Read More
ጤና Health: የሚበሉና የማይበሉ ምግቦች – ለአስም ህመምተኞች June 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ በዚህ የክረምት ወራት መግቢያ ወቅት የአስም ህመም የሚቀሰቀስባቸው ሰዎች በርካታ ናቸው፡፡ ህመሙ ከፍተኛ ደረጃ የደረሰባቸው ደግሞ ወቅትና ጊዜ Read More
ጤና Health: የባህል መድሃኒት (ዶ/ር ቁምላቸው አባተ) June 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ቁምላቸው አባተ (ሜዲካል ዶክተር) ባህላዊ ህክምና በነባር (ኢንዲጂኒየስ) ኀልዮቶች፣ እምነትና ልምዶች ላይ የተመሰረተ የእውቀት፣ ክህሎትና ድርጊት ድምር ውጤት ነው፡፡ ጤናን ለመጠበቅ እንዲሁም በሽታን Read More
ዜና·ጤና Health: በኢትዮጵያ ቪያግራ ገበያ ደርቷል፤ * የቪያግራ ተጠቃሚዎች ሊያውቁት የሚገቡ እውነታዎችና ጥንቃቄዎች June 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቪያግራም እንደ ራስ ምታት ክኒን? ፋርማሲስት ወይዘሪት ዙፋን በቅርብ ጊዜያት ቁጥራቸው እየጨመረ የመጡትን የወሲብ ማነቃቂያ እንክብል ተጠቃሚዎች መብዛት ቢያስገርማትም ምክንያቱን ከብዙዎቹ ተጠቃሚዎች ትሰማለች ነገር Read More