ጤና - Page 2

አታካብዱ ! “የዝንጀሮ ኩፍኝ“ እንጂ “የዝንጀሮ  ፈንጣጣ“ አይደለም ፣ አውሮፖን የናጣት ወረርሺኝ::

May 24, 2022
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ( ኤክሰፐርት ክሊኒካል ነርስ ) የዝንጀሮ  ኩፍኝ በመባል የሚታወቀውን እና በመላ ሰውነት ላይ የተቀቀለ ማሽላ የመሠሉ ሆኖም ከማሽላ ተለቅ የሚሉ እባጮችን የሚፈጥረውን    ቫይረስ  በእንሥሣት ላይ በቸደረገ ምርምር

የዝንጀሮ በሽታ ምንድነው? ስለ ምልክቶች፣ ስለ ፈንጣጣ ክትባቱ እና ስለሌሎች ማወቅ ያለብዎት

May 24, 2022
የዝንጀሮ በሽታ አዲስ አይደለም፣ ነገር ግን በሽታውን መደበኛ ባልሆኑ አገሮች ውስጥ ቁጥራቸው እየጨመረ የሚሄድ ጉዳዮች ጥንቃቄ (አስደንጋጭ አይደለም) ሲሉ ባለሥልጣናት ይናገራሉ። በአሜሪካ አራት አዳዲስ

Part 20 -ሁለት መቶ ሺ!፣ የመጨረሻው መጀመሪያ? እና የክትባት ግዴታ – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

January 30, 2022
ለተከበራችህ ወገኖች                                                          5ኛው ማዕበል የኮሮና ልምድ ከጀርመን –  ሁለት መቶ ሺ!፣ የመጨረሻው መጀመሪያ? እና የክትባት ግዴታ      28.01.2022 ካለፈው በመቀጠል የኦሚክሮን ማዕበል በጀርመን ከተከሰተ ጀምሮ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ጀርመንን እያጥለቀለቀ ይገኛል። በጀርመን እና

የእርግዝና ጊዜያት አመጋገብ

January 4, 2022
የእርግዝና ጊዜያት አመጋገብ ማንኛውም የተረገዘ ህፃን ምግብና ንጥረነገር ማግኘት የሚችለው ከእናቱ የምግብ ተዋዕጾ ነው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ እርጉዝ ሴት የሁለት ሰው አመጋገብ መከተል አለባት

በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 19

December 16, 2021
ለተከበራቹህ ወገኖች                                                          ያገረሸው ወረርሽኝ የኮሮና ልምድ ከጀርመን –  ፈጣኑ አራተኛው ማዕበል እና የክትባት ግዴታ    16.12.2021 ካለፈው በመቀጠል አራተኛው ማዕበል ጀርመንን እያጥለቀለቃት ይገኛል። ይህንንም አስመልክቶ አዳዲስ እርምጃዎች እየተወሰዱ ነው። በጀርመን እና በጎረቤት አገሮች

በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ፀጋዬ ደግነህ

September 10, 2021
ክፍል 17 ለተከበራቹህ ወገኖች                                                                            የኮሮና ልምድ ከጀርመን –  የተሻሻሉ እርምጃዎች፣ ዴልታ ልውጥ ወረርሽኝ፣ የክትባት ውዝግብ   10.09.2021 ካለፈው በመቀጠል ሶስተኛው ማዕበልን መገታት እና “የፌደራሉ

አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ! ሰውን ለማዳን የማለው ሰውን ጨረሰው (እልማዝ አሰፋ-ዘረ ሰው)

July 6, 2021
የተሟላና ደስታን ባቀፈ ሕይወት ውስጥ ስንኖር የጤንነትን ዋጋ መገመት ይከብዳል፡፡ ሁላችንም ብቃት ያላቸውና ለሙያቸው ኃላፊነት የሚሰማቸውንና ገንዘብ ለመስራት ሳይሆን ሰውን ለማዳን በሕክምና ትምህርት ፍፃሜ

የኮሮናቫይረስ አምስት ደረጃዎች እንዳሉት ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን? – ቡሩክ ተሾመ

April 14, 2021
የኮሮናሻይረስ በሽታ ኮሮና በሚባል ቫይረስ አማካኝነት የሚከሰት ነው። ቫይረሱ ዓዲስና በአጭር ጊዜ የዓለማችንን ክፍሎች ማዳረስ ችሏል። አሚኮ በየጊዜው አድማሱን እያሰፋ ስለመጣው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ አስመልክቶ

በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 14 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

March 23, 2021
ለተከበራቹህ ወገኖች                                                                            የኮሮና ልምድ ከጀርመን – 3ኛው ማዕበል የከረርው ፍጹም ሎክዳውን                           23.03.2021 ካለፈው በመቀጠል በ22.03.2021 እስከ እኩለ ሌሊት ከተደረጉ ውይይቶች በኋላ የፌዴራል እና የሪጅናል ስቴት (ክልል) መንግስታት አዲስ የተከሰተውን 3ኛውን ዙር ማዕበል ለመስበር

በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 13 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

March 4, 2021
ለተከበራቹህ ወገኖች                                                                            የኮሮና ልምድ ከጀርመን – የከረርው ሎክዳውን መላላት፣ ፈጣን ምርመራ እና ክትባት      ካለፈው በመቀጠል በ03.03.2021 ከዘጠኝ ሰዓታት ውይይቶች በኋላ የፌዴራል እና የሪጅናል ስቴት (ክልል) መንግስታት የኮሮና ጥብቅ ሎክ ዳውን እስከ መጋቢት ወር መጨረሻ  እንዲቀጥል በመወሰን ተጨማሪ የኮሮና ሎክዳውን የማላላት የአፈጻጸም ሰሌዳ አጽድቀዋል። በዚህም

በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 11

January 9, 2021
ለተከበራቹህ ወገኖች                                                                            ሁለተኛው ዙር የከረርው ጥብቅ ሎክዳውን – 07.01.2021 ካለፈው በመቀጠል ስለ ኮቪድ-19  ወረርሽኝ 2ኛ ማዕበል የተወሰነውን ጥብቅ ሎክዳውን የያዘውን ክፍል አስራ አንድን እንደሚከተለው አቀርባለሁ። የጀርመን መንግስት
Go toTop