ዜና·ጤና መንታ ያረገዘችው ነብሰ ጡር በጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ሐኪሞች ቸልተኝነት ሕይወቷ አለፈ April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወ/ሮ ሰፊያን እንደዋጋው የተባሉት የቤት እመቤት የህክምና ባለሙያዎች ተገቢውን ኃላፊነት ባለመወጣታቸው ህይወታቸው ማለፉን ቤተሰቦቻቸው ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል አስታወቁ፡፡ የሟች ቤተሰቦች በሠነድ አስስደግፈው Read More
ጤና ትዳር ለምን ሰላም አልባ ይሆናል? መፍትሄውስ… April 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ መሆንዎን ማወቅ ይፈልጋሉ? ከሊሊ ሞገስ ‹‹ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ቅዱስ ነው›› ሰዎች በህይወት ዘመናቸው ውስጥ ማከናወን ከሚገባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ እና Read More
ዜና·ጤና የኢትዮጵያ መንግስት ቻይና አሰርቶ ያስገባው የጸረ ኤችአይቪ መድሃኒት ከፍቱንነት ይልቅ አቁስሎ እየገደለ ነው ተባለ April 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ሰለባ ሆነው የመድኃኒት ተጠቃሚ የሆኑ ታካሚዎች መንግስት ከቻይና አስመጥቶ እያከፋፈለ ያለው መድኃኒት ከፍቱንነቱ ይልቅ በአሰቃቂ ሁኔታ አቁስሎ እየገደለ መሆኑን Read More
ጤና ኃያላንን ለመማረክ ኃያልነትህን ደብቅ – Don’t outshine your master April 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሊሊ ሞገስ በማንኛውም የስራ መስክ ስኬታማ ለመሆን ከሰዎች ጋር ተግባብቶ አብሮ የመስራት ብቃት ሊኖረን ይገባል፡፡ ከሰዎች ጋር አብሮ ለመስራትና የፈለጉትን ለማግኘት ደግሞ የሰዎችን ባህሪና Read More
ጤና መልከ ጥፉ ነኝ ብዬ ስለማስብ ወንዶች አይቀርቡኝም ምን ይሻለኛል? April 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ስሜ ስምረት ይባላል፡፡ እንድታማክሩኝ የምፈልገው መልከ ጥፉ የምባል ሰው ነኝ፡፡ ከሌሎች ሴቶች ጋር መልኬን ሳወዳድርና እራሴን በመስተዋት ስመለከት በተፈጥሮዬ እናደዳለሁ፡፡ ብቸኛዋ አስቀያሚ ሴት እንደሆንኩ Read More
ጤና ኦቲዝም (የአዕምሮ ዝግመት ችግር) March 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኦቲዝም/የአዕምሮ ዝግመት ችግር/ ከሩቅ ሲያዩት የኛን ቤት የማያንኳኳ ችግር ሊመስል ይችላል፡፡ የችግሩ ተጠቂ ቤተሰቦችም ሆኑ የችግሩ ተጠቂ ህፃናት አንዳች ሰማያዊ ቁጣ /እርግማን/ ያለባቸው እንጂ Read More
ጤና ሳምባ ነቀርሳን በጊዜው ከታከሙት ይድናል March 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ በየዓመቱ ማርች 24 የዓለም አቀፍ የሳምባ ነቀርሳ በሽታ ቀን ይከበራል። ይህን ቀን በማስመልከት የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽና የጤናዳም ድረ ገጽ ከሚኒሶታ የጤና ተቋም ጋር በመተባበር Read More
ጤና ደም ብዛት የያዘህ ጨው አብዝተህ በመመገብህ ነው ተባልኩ፤ እውነት ይሆን? February 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ለምን እንደሆነ አላውቅም ጨው የበዛበት ነገር እወዳለሁ፡፡ በቅርቡ ታምሜ አንድ የግል ሆስፒታል ስመረመር ጨው ስላበዛሁ ደም ብዛት ይዞሃል ተባልኩ፡፡ ከመቼ ወዲህ ነው ጨው ደግሞ Read More
ጤና ወንዶችን እንዴት ማማለል ይቻላል? February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሰው ልጅ በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ዘልቆ ሲያልፍ የተለያዩ ባህላዊ እና ሳይንሳዊ ፎኩሎሪስቶችን ወግ ማዕረግ የሚሉትን ያልፋል፡፡ ይህ ወግ ማዕረግ እድሜና ሁነቶችን ተከትሎ የሚመጣ ነው፡፡ Read More
ጤና ዘጠኙ የአማላይ ሴቶች ባህሪይና እነሱን መልሶ ማማለያ ምስጢር February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከኢሳያስ ከበደ 1. ሳይረን በሰው ልጅ የኋልዮሽ ታሪክ ወንዶች ሁል ጊዜም ኃላፊነት መውሰድ፣ መቆጣጠርና ምክንያታዊ መሆን ይፈልጋሉ፡፡ ታዲያ ሳይረኗ ሴት ይህንን የወንዶች ስሜት ጥንቅቅ Read More
ጤና ሴቶችን እንዴት እንደ ማግኔት ልብህ ላይ ማጣበቅ ትችላለህ? February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር Read More
ጤና እስካሁን ሃብታም ያልሆንክባቸው 10 ምስጢሮች February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሀብታም መሆን ሁሉም ይፈልጋል፡፡ ግን የፍላጎታችንን ያህል ተሳክቶልን ሀብታም የሆንን አይደለንም፡፡ ዘ ስትሪት የተባለው በፋይናንስ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ጋዜጣ የተለያዩ ሰዎችን ሀሳብ እና ልምዶች Read More
ጤና Ask Your Doctor: በወሲብ ጊዜ የሚያመኝ ለምንድን ነው? February 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጥያቄ፡- ድንግልናዬን ያስረከብኩት ከሁለት ወራት በፊት በጣም ለምወደው ፍቅረኛዬ ነው፡፡ እንደጠበቅኩት ግን በወሲብ መደሰት አልቻልኩም፡፡ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ይሄን ደብዳቤ እስከፃፍኩላችሁ ዕለት ድረስ በፈፀምነው Read More
ጤና የእርግዝና መከላከያ መርፌ እየወሰዱ እርግዝና ሊከሰት ይችላል? January 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ በቅድሚያ ሰላምና ጤና ድሎትና ደስታ ለናንተ እመኛለሁ፡፡ የዘወትር ደንበኛ ነኝ፡፡ ከዝግጅቶቻችሁም ከፍተኛ ትምህርት አግኝቼበታለሁ፡፡ እኔ ዛሬ ብዕሬን ወደ እናንተ እንዳነሳ ያደረገኝ ጉዳይ ባለቤቴ ከሁለት Read More