ስፖርት - Page 5

‹‹አርሴን ቬንገር እራሳቸውን ተጠያቂ ማድረጋቸው ትክክል ነው›› ኢያን ራይት

May 10, 2011
አርሴናል ለ6ተኛ አመት በተከታታይ የዋንጫ ሽልማት ማጣቱን ተከትሎ አርሴን ቬንገር ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ ራሳቸውን ተጠያቂ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ ‹‹ችግሩ የተሰላፊዎቹ ሳይሆን እኔ ነኝ›› ማለታቸውም ይታወሳል፡፡
1 3 4 5 6
Go toTop