ዜና በዋልድባ ገዳም ማይለባጣ እና ዶንዶሮቃ ላይ በታጣቂዎች ዘረፋ ተካሄደ April 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ Save Waldiba እንደዘገበው · ማይለበጣ ቤተ-እግዚአብሔር በታጣቂዎች ተዘረፈ · ዶንዶሮቃ ላይ የሚገኘው የዋልድባ ገዳም ወፍጮ ቤትም በተመሳሳይ ታጣቂዎች ተዘርፏል · አባ ፍቅረማርያም የተባሉ አባት በደረሰባቸው ከባድ ድብደባ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ‹‹በዓሉ ግርማ በባህርዳር ›› – ሊያነቡት የሚገባ April 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዓለማየሁ ገበየሁ ሰሞኑን ለስራ ወደ ሰሜን ስጓዝ በውስጤ ግዘፍ ነስቶ የቆየው የበዓሉ ግርማ ጉዳይ ነበር ፡፡ በቂ ግዜ ካገኘሁ ‹ የፌስ ቡክ ሰራዊት › Read More
ዜና ሞረሽ ወገኔ አዲስ ጽሁፍ በተነ!! የትግሬ-ናዚዎች አዋጅ፦ «ዐማራን ከምድረ-ገፅ እናጠፋለን!» April 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ 1. ናዚዝም በጀርመን ፣ ፋሽዝም በጣሊያን ቢቀበሩም በኢትዮጵያ ትንሣኤ አግኝተዋል ናዚዝም እና ፋሽዝም በአውሮፓ እንዲያቆጠቁጡ ምክንያት የሆናቸው አንድ ዓይነት መንስዔ ብቻ ነበር ብሎ ለመደምደም Read More
ዜና Hiber Radio: በአሜሪካ ኢትዮጵያዊው የታክሲ ሺፌር በወሮበላዎች ተገደለ April 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 13 ቀን 2005 ፕሮግራም ባለቤታቸው ከሱዳን ስደተኞች ካምፕ ተጠልፋ ከሲና በረሃ ስላለችበት ሁኔታ ለህብር ሲገልጹ ማርጋሪት ታቸር(ልዩ ዘገባ) በቬጋስ የታክስ Read More
ዜና የማንቸስተር ዩናይትድ አስገራሚ አቋም (ሻምፒዮን ሆነ) April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ማን.ዩናይትድ ዛሬ ኦልትራፎርድ ላይ አስቶንቪላን በሮበን ቫንፐርሲ 3 ጎሎች በዜሮ አሸንፎ ፕሪምየር ሊጉን ለ20ኛ ጊዜ አሸንፏል። የማን.ዩናይትድን ሲዝን በትንሹ የሚዳስስ አጭር ዝግጅት ከዘ-ሐበሻ ተዘጋጅቷል Read More
ዜና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት በፖሊስ ተከቦ ስብሰባውን አከናወነ April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ አቶ ትግስቱ አወሉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት እንደተናገሩት የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች እዉነተኛና ዘላቂ ግንባታ April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንዱዓለም (ከሰዊስ-Switzerland) Andualem19@yahoo.com አሁን አሁን ደግሞ ከገዢዉ ፓርቲ ሰዎች ጋርም ይሁን ባምሳላቸዉ ከሰሩዋቸዉ ደጋፊዎቻቸዉ ጋር ላንድ አፍታም ቢሆን ትነሽ ንግግር ሲጅመር ጭራሽ ደንቆሮ ይመስል Read More
ዜና·ጤና መንታ ያረገዘችው ነብሰ ጡር በጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ሐኪሞች ቸልተኝነት ሕይወቷ አለፈ April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወ/ሮ ሰፊያን እንደዋጋው የተባሉት የቤት እመቤት የህክምና ባለሙያዎች ተገቢውን ኃላፊነት ባለመወጣታቸው ህይወታቸው ማለፉን ቤተሰቦቻቸው ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል አስታወቁ፡፡ የሟች ቤተሰቦች በሠነድ አስስደግፈው Read More
ዜና ኢሕአዴግ በምርጫው በደረሰበት መደናገጥ የ5 ለ1 ጠርናፊዎቹን መገምገም ጀመረ April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ፓርቲው ህዝብ ለምርጫ ያልወጣው በጠርናፊዎች ድክመት ነው የሚል አቋም ላይ ደርሷል” ውስጥ አዋቂ ምንጮች ባለፈው ሳምንት ሚያዝያ 6 በመላው ሀገሪቱ በተካሄደው የአካባቢና የከተማ ምክር Read More
ዜና በቤንች ማጂ በተነሳ ግጭት ሶስት ተማሪዎች ቆሰሉ April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሚዛን 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት በተነሳው ግጭት ሶስት ተማሪዎች መቁሰላቸውና ከሚያዚያ 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ Read More
ዜና ዶ/ር ነጋሶ ኢንጂነር ዘለቀ ረዲን ከአንድነት ያባረርነው በብቃት ማነስ ነው አሉ April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ አቶ ትግስቱ አወሉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት እንደተናገሩት የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ Read More
ዜና በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተደረገው የአባይ ግድብ ገቢ ማሰባሰቢያ ወያኔ የተከራየውን አዳራሽ ተቃዋሚዎቹ ተቆጣጥረውታል!! April 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተደረገው የአባይ ግድብ ገቢ ማሰባሰቢያ ወያኔ የተከራየውን አዳራሽ ተቃዋሚዎቹ ተቆጣጥረውታል!! ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት ጭቅጭቅ ነበር። ተቃዋሚዎች አይገቡም በማለት የተጀመረው መክፈቻ በኋላ Read More
ዜና ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ የወያኔን አምባሳደር አሳፍረው መለሱ (Video) April 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአባይ ቦንድ ስም የወያኔ አምባሳደር በኖርዌይ የጠራችው ሕዝባዊ ስብሰባ እዚያው በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ተሰናከለ። አዳራሹን የሞሉት ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን “ከአባይ በፊት የሰው መብት ይከበር” Read More