ነፃ አስተያየቶች የወያኔ የዘር ማጥራት ዘመቻ May 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ By Dawit Melaku ( Germany) ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ላለፉት 38 ዓመታት አንግቦት የተነሳው አንድን ብሔር ለይቶ የማጥራት(Ethnic cleansing) ዘመቻ ዛሬም ቀጥሎበታል፡፡ይህ ቡድን በስልጣን እስካለ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤቱን እንዲለቅ ተገደደ May 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና:-ለጋዜጠኛው ቅርበት ያላቸው ወገኖች ለኢሳት በላኩት መረጃ እንደገለጹት ጋዜጠኛ ተመስገን ተከራይቶ በሚኖርበት ቀበና አካባቢ ያለው ቤቱን እንዲለቅ በአከራዩ የተነገረው አንድ የመስተዳድሩ ባለስልጣንና Read More
ዜና ሰላማዊ ትግላችንን ከፍ አድርገን እንቀጥላለን!!! May 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ ጊዚያት በሐገራችን የሚፈፀሙ የተለያዩ የሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰቶችና ህገ ወጥ ድርጊቶች ኢንዲቆሙ ለመንግስት የተለያዩ ጥያቄዎችን ሲያቀርብ ቢቆይም ከመንግስት የተሰጡት ምላሾች ግን Read More
ዜና የቃሊቲው ደብዳቤና የርዕዮት እውነቶች (በስለሺ ሀጎስ) May 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ 23 2005 ዓ.ም ሪፖርተር ጋዜጣ በቅጽ 18 ቁጥር 44/1356 ዕትሙ “በህግ ታራሚ ርዕዮት ዓለሙ ላይ የደረሰ አንዳችም አይነት ችግር የለም!” በሚል ርዕስ ከቃሊቲ Read More
ዜና ሸንጎ “የፍትህ አካላት የመጨቆኛና የማፈኛ መሳርያዎች መሆናቸው ያብቃ!” አለ May 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) “የፍትህ አካላት የመጨቆኛና የማፈኛ መሳርያዎች መሆናቸው ያብቃ!” መግለጫ አወጣ። ሸንጎው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው ላይ እንዳስቀመጠው ” አቶ Read More
ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት ለዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ምላሽ ሰጠ May 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት የሕወሓት የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በዋሽንግተን ዲሲ ለሚተላለፍ ራድዮ የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ምላሽ ሰጠ። ምክር ቤቱ በዋሽንግተን ዲሲ Read More
ዜና Sport: ቅዱስ ጊዮርጊስ የራሱን እድል በራሱ አሳልፎ ሰጥቷል (አስተያየት) May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ ዛማሌኮች በጽናት እስከመጨረሻው በመጫወታቸውና የጊዮርጊሶችን መዘናጋት በመረዳታቸው ጨዋታውን በአሸናፊነት አጠናቅቀዋል፤ የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት Read More
ነፃ አስተያየቶች ዚምባብዌና ሶማሊያ በኢትዮጵያ May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይነጋል በላቸው እስከ ዳግማይ ትንሣኤ ድረስ ብዙም ረፍዷል አይባልምና የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ2005ዓ.ም የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፡፡ ለቀጣዩ በዓልም ሁላችንንም በሰላም ያድርሰን፡፡ ዛሬ ዕለቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች አባይ፤ የኢህአዴግ አባል ነውን!? – ከአቤ ቶኪቻው May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ “አባይ ማደሪያ የለው ደሞዝ ይዞ ይዞራል…” የምትለው አባባል ከተፈጠረች እነሆ ሁለት አመት አለፋት፡፡ ግዜው ይሮጣል፡፡ ሶስት፣ አራት፣ እና አምስት አመትም እዝችው አጠገባችን ቁጭ ብለው Read More
ጤና Health: ጤናማ ሆኖ ለመቆየት 6ቱ ምርጥ ጥቆማዎች May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከግርማ ብርሃኑ እርጅናን መዋጋት በቀን ለ30 ደቂቃ ያህል በሳምንት ለ3 ወይም 4 ቀናት የእግር ጉዞ ማድረግ ብቻ እርጅናን ለመዋጋት በቂ መሆኑን ያውቃሉ? በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአንድ ጎልማሳ ገንዳ ወግ May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዓለማየሁ ገበየሁ (በአዲስ አበባ በቁምነገር መጽሔት ላይ ታትሞ የወጣ) ‹‹ እረ ለአንተው ቱ ! ባለጌ ! መተፋት ያለበት ለአንተው ዓይነት ነበር ፡፡ . . Read More
ዜና “‘አማራ ኬላ’ የሚባሉ አምስት ቦታዎች አሉ፣ የአማራ ተወላጆች በነዚህ ኬላዎች አያልፉም” – ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በክልሎች ስለሚፈናቀሉ አማሮች ጉዳይ ምን አስተያየት አለዎት? በሚል በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ አስተያየታቸውን እንዲሰጡ የተጠየቁት የመኢአድ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል “አሁን ቤንች ማጂ Read More
ኪነ ጥበብ የድምጻዊ መስፍን በቀለ “ወለላዋ” የሙዚቃ ቪድዮ ክሊፕ ተለቀቀ May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አሁን ካሉት ወጣት ድምፃውያን መካከል የአድማጭን ጆሮ በማግኘት በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ የሆነው ድምጻዊ መስፍን በቀለ ወለላዋ ለተሰኘው ዘፈኑ አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ Read More