ዘ-ሐበሻ

ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በርዕዮት ጉዳይ ያልተጠየቀውን መለሰ

May 3, 2013
ከዳዊት ሰለሞን ባሳለፍነው እሁድ ለንባብ የበቃው የአማርኛው ሪፖርተር ጋዜጣ በደብዳቤዎች አምዱ ከማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ተላከ ያለውን ደብዳቤ አስነብቧል፡፡ከተቋሙ ተላከ የተባለው ደብዳቤ ማህተም፣የአስተዳደሩን ፊርማና ወጪ

በቬጋስ ላለፉት ሁለት ወራት በሥራ ማቆም አድማ ላይ የነበሩ የታክሲ አሽከርካሪዎች በድል ወደ ሥራ ተመለሱ

May 3, 2013
የሀበሻውን ህ/ሰብ ላደረገላቸው እገዛ አመስግነዋል የፍሪያስ አሽከርካሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል በቬጋስ ለሁለት ወራት በዘለቀ የስራ ማቆም አድማ ላይ የቆዩት የየሎ ቼከር ስታር የታክሲ አሽከርካሪዎች በዩኒየኑ

“አንተ የኔ ጀግና ነህ፡፡ ብትሞትም በእውነትህ ኮርተህ ሙት!” ሰርካለም ፋሲል

May 3, 2013
ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረ ኪዳን እንደሚከተለዉ የዛሬዉን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሎና አሳዛኝ ክስተት እንደሚከተለዉ አስቀምጦታል፡ የእነአንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይፍ/ቤት ወሰንሰገድገብረኪዳን “ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች እኔን

ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዓን ወቅዱሳን አቡነ መርቆሬዎስና አቡነ ማትያስ፤

May 2, 2013
ለቸሩ የኢትዮጵያ አምላክ፤ ለእግዚአብሔር፤ ለእመቤታችን፤ ለቅድስት ማርያም፤ ለሊቃነ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤልና ለቅዱስ ገብርኤል፤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶችና ምእመናን። አቤቱታ፤ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ላይ ለተጋረጡት ከባድ ችግሮች

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ተነሳ

May 2, 2013
(ዘ-ሐበሻ፟) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ድርሻ ያለው የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ከሚገኝበት ቦታ ዛሬ ተነሳ።  ሐውልቱ በጊዜጣዊነት ያርፍበታል ወደተባለው ብሄራዊ ሙዚየም ቢዛወርም አሁንም ሕዝቡ በሐውልቱ

“የስልጣን ሽኩቻ እንጂ የሃይማኖት ችግር የለም” – አባ ገ/ሚካኤል ተሰማ (Video)

May 2, 2013
(ዘ-ሐበሻ) አባ ገ/ሚካኤል ተሰማ በሚኒሶታ የቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ አስተዳዳሪ ናቸው። ከወራት በፊት በሚኒሶታ በዋልድባ ገዳምና በቤ/ክ አንድነት ጉዳይ ላይ በተጠራ ስብሰባ ላይ ያደረጉትን ንግግር
1 642 643 644 645 646 693
Go toTop