ነፃ አስተያየቶች የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ እንቅልፍ፤ ለምን? May 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ መልስ ለአማኑኤል ዘሰላም መግቢያ በኢትዮጵያ ሃገራችን የወያኔ/ኢህአዴግ ስርዓት በህዝብ ላይ እየፈፀመ የሚገኘው በደል እጅግ ከመጠን ያለፈ ደረጃ ላይ መድረሱ እሙን ነው:: በአንፃሩ ደግሞ ተቃዋሚ Read More
ዜና የጊቢ ሞት በተባለ ኦፕሬሽን በየመን ወደ 1000 የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ከአፋኞች ነጻ ወጡ May 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግሩም ተ/ሀይማኖት (በየመን በስደት ላይ የሚገኝ የነፃው ፕሬስ ጋዜጠኛ) ለሰሞኑ የየመንን መገናኛ ብዙሃን ትኩረት የሳበው የኢትዮጵያያኑ ላይ እየጠፈጸመ ያለው አሰቃቂ ስራ ሲሆን ከችግሩ ጀርባ Read More
ዜና የፐርዝ ከተማ ኗሪዎች የዘር ማጥፋት ሰለባ ለሆነው ወገናቸው ደራሽ ለመሆን ተንቀሳቀሱ May 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዝርዝሩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (Read full story in PDF) Read More
ዜና “ኢሕአዴግን ጥለን እኛ እዚህ የምንቧቀስ ከሆነ ኢሕአዴግ ባይወድቅ ደስ ይለኛል” – ግርማ ሰይፉ (የፓርላማው አባል) May 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ የማተሚያ ማሽን መግዢያ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ወደሚኒያፖሊስ የመጡት ብቸኛው ተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ 3 ጥያቄዎች Read More
ዜና በፌደራል መ/ቤቶች ዝርክርክነቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል (ሪፖርታዥ) May 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፌዴራል መ/ቤቶች – ወደ 1.4 ቢሊየን ብር አልተወራረደም – በ30 መ/ቤቶች 353.6 ሚሊየን ብር ደንብና መመሪያን ያልተከተለ ግዥ ተፈጽሟል – በ9 መ/ቤቶች 3.5 ቢሊየን ብር ባልተሟላ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ በርግጥ ዴሞክራሲ ይገባታል ወይ? May 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ በገለታው ዘለቀ መቼም የዶክተር ብርሃኑ ነጋን ቃለ መጠይቅ ሳዳምጥ የምማርበት ኣንዳች ነገር ኣላጣም። ይህቺን ጽህፍ ስጽፍም ለመጻፍ ብየ ሳይሆን ከሰማሁት ላይ ቀንጠብ ኣድርጌ የተማርኩትን Read More
ዜና ዶ/ር መረራ ጉዲና እና አቶ ገብሩ አስራት ለአንድነት ፓርቲን ጥያቄ ምላሽ ሰጡ May 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአንድነት የግምገማ ሪፖርት ላይ የመድረክ አባል ፓርቲዎች ምላሽ ” አንድነት በመድረክ ውስጥ ስላለው ሚና በተመለከተ ለአንድ ወር ተካሂዶአል የተባለው ጥናት የመንገድ ላይ ሥራ ነው” Read More
ዜና አማራን ላሞራ-የወያኔ ሴራ! May 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይታረድ ፍሪዳዉ ግባልኝ ከቤቴ እነሆ የላም ልጅ ከርጎ ከወተቴ የእግዚአብሔር እንግዳ እረፍ ከመደቡ እግርህም ይታጠብ በወጉ በደንቡ ያዳም ልጅ እኮ ነን የእጆቹ ሥራ ተጫወት Read More
ዜና የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት የፊታችን ሐሙስ ከቦታው ይነሳል April 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘ-ሐበሻ በተደጋጋሚ ከቦታው ሊነሳ ነው ስትል ስትዘግበው የነበረው የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት የፊታችን ሃሙስ አሁን ከሚገኝበት ቦታ እንደሚነሳ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ማስታወቁን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች የህማማት ማሰታወሻ – ‹‹ህዝቤን ልቀቅ!›› እስክንድር ነጋን ልቀቅ!… (ከተመስገን ደሳለኝ ) April 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይህ ሳምንት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ‹‹ሰሞነ ህማማት›› ተብሎ በፀሎትና በስግደት ይከበራል፡፡ ይህ የሆነው ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት ኢየሱስ ክርስቶስ በሀሰት ተወንጅሎ ለስቅላት ተላልፎ Read More
ዜና አሥሩ ዋንጫዎች:- አሥሮቹ ጀግኖችና አሥሩ ዓመታት በኦልድትራፎርድ – ክፍል 1 April 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ ዓለማችን ተወዳጅ ሊግ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በየዓመቱ 20 ክለቦችን ያፋልማል። የእንግሊዟ ዋና ከተማ ለንደን በየውድድር ዘመኑ ከአምስት ያላነሱ ክለቦች ሲወክሏት ትልቋ የንግድ Read More
ዜና የሠራተኛ ማህበሩ ሊቀመንበርና አመራሮቹ ለደህንነታቸው በመስጋት ተሰደዱ April 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን በመንገድ ሥራ ላይ በተሠማራው የቻይና ድርጅት ማለትም የCGCOC/ ሲጂሲኦሲ/ዴራ ማኛ መቻራ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት የሠራተኞች መሰረታዊ ማህበር ሊቀመንበር Read More
ነፃ አስተያየቶች አባይ ለሕዝብ ወይስ አባይ ለኢሕአዴግ ? – ግርማ ካሳ April 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ – ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com ሚያዚያ 21 2005 ዓ.ም ዶር ቴዎድሮስ አዳኖምን ጨምሮ በርካታ የኢሕአዴግ ባለስልጣናት፣ በተለያዩ የአሜሪካና የአዉሮፓ ከተሞች በመዘዋወር፣ ለአባይ ግንባታ ገንዘብ ለማሰባሰብ ሞክረዋል። ነገር ግን በበርካታ ከተሞች፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች “መሪ አጣን” እያሉ ማላዘን ይቁም – መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች April 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ “መሪ አጣን” እያሉ ማላዘን ይቁም መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች ታደሰ ብሩ መግቢያ ማኅበራዊ ለውጥንና እድገትን የሚመለከቱ ዓላማዎች በአንድ ወይም በጥቂት ሰዎች ጥረት የሚሳኩ አይደሉም። Read More