ዘ-ሐበሻ

አቡነ ማቲያስና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በዓባይ ወንዝ ዙሪያ ትልቅ የቤት ሥራ ይጠብቃቸዋል

May 14, 2013
ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን (በሪፖረተር ጋዜጣ እንዲወጣ ካደረጉ በኋላ ለዘ-ሐበሻም እንደላኩት) በቅርቡ ሙስጠፋ አል ላባድ የተባለ ሊባኖሳዊ ፖለቲከኛና ጸሐፊ Egypt is Battling Ethiopia over the

ቱጃሮቹ የማን.ሲቲ ባለቤቶች ሮቤርቶ ማንቺኒን አሰናበቱ፤ ማን ሊተካቸው ይችላል?

May 14, 2013
ከይርጋ አበበ ጣሊያናዊው ሮቤርቶ ማንቺኒ በዱባይ ባለሀብቶች የሚመራውን ማንችስተር ሲቲን  ከአርባ አራት አመታት በኋላ ሻምፒዮን ባደረጉ በአመታቸው ከክለቡ አሰልጣኝነት ተሰናብተዋል። ማንችስተር ሲቲ እግር ኳስ

ሰውየው – ክፍል 1

May 14, 2013
ከይገርማል ታሪኩ  ሰውየው መካከለኛ ቁመና አላቸው: ሰውነታቸው ሞላ ደልደል ያለ ወንዳወንድ:: እድሜአቸው ወደ 70 አመት የሚጠጋ ቢሆንም የሰውነት አቋማቸውና ጥንካሪያቸው ሲታይ ሀምሳም የደፈኑ አይመስሉም::

ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል

May 13, 2013
ከዓቢቹ ነጋ የኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ከጫካ ከመጡት የወያኔ ጀሌወች በትምህርትም ሆነ በአስተሳሰብ የተሻሉና በደም ያልተጨማለቁ ናቸው ሲባል ብዙ ሰምተናል። በመሆኑም ያስታርቂነትና የመልካም አስትዳደር

የአቶ አስገደ ልጆች ምን ወንጀል ሠሩ? (አሕለፎምና የማነ አስገደ) – ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም

May 12, 2013
ክፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2005 አቶ አስገደ ከቀደሙት የወያኔ ታጋዮች አንዱ ነው፤ ወያኔ ለሥልጣን እስከበቃበትና ከዚያም አልፎ አባል ሆኖ ቆይቶአል፤ በኋላ ግን የተመለከተውን
1 638 639 640 641 642 692
Go toTop