ዘ-ሐበሻ

የአንድነት/መድረክ የፖለቲካ ግንኙነት እና የጋራ እንቅስቃሴ ከመቀናጀት እስከ ግንባር ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ግምገማ

May 16, 2013
ሚያዝያ 19 ቀን 2005 ዓ.ም የአንድነት ፓርቲ ብ/ም/ቤት ባደረገው ስብሰባ ላይ ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት የአንድነት/መድረክ የፖለቲካ ግንኙነት እና የጋራ እንቅስቃሴ ከመቀናጀት እስከ ግንባር ያለው

የዓለም ህዝብ ሥጋትና በዚሁ ሥጋት ውስጥ ተተብትባ የተያዘችው ኢትዮጵያ

May 16, 2013
 መንደርደሪያ  አገራችን  ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ በተለይም ከአንደኛው እስከ ስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ህዝቧ አምልኮ ፈጣሪውን የሚከተልና  የሃገሩን ፤ የወገኑን ክብር ሳያስደፍር የኖረ

5 ሰዓታትን በቀድሞ ማዕከላዊ ፖሊስ (ፍሬው አበበ በአዜብ መስፍን ክስ ከተመረመረ በኋላ የፃፈው)

May 16, 2013
ፍሬው አበበ የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሰኞ ዕለት ከሰዓት በኋላ የተንቀሳቃሽ ስልኬ አንጫረረ፡፡ ሳነሳው ለስላሳ የሴት ድምጽ ፍሬው መሆኔን ማረጋገጫ ጠይቃኝ ስታበቃ የቀድሞ ማዕከላዊ

ለፌደረሽን ምክር ቤት ህገ መንግስት አጣሪ ጉባዔ – ጉዳዩ፤ ህገመንግሰትዊ የመብት ጥሰት ስለተካሄደብን የቀረበ አቤቱታ

May 15, 2013
Federation Council and Regional Government ለፌደረሽን ምክር ቤት ህገ መንግስት አጣሪ ጉባዔ እንደሚታወቀው እኛ ባለፈዉ አመት ከመጋቢት እስከ ሰኔ 2004 ዓም ድረስ ከመኖሪያ ቀያችን

በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩት ‘‘አያያዛችን ህገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን የተከተለ አይደለም’’ አሉ (የፍርድ ቤት ውሎ)

May 15, 2013
‘‘አያያዛችን ህገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን የተከተለ አይደለም’’ ተጠርጣሪዎች *‘‘እስካሁን ተከሳሽ የሚባል የለም፤ እነዚህ ሰዎች ተጠርጣሪዎች ናቸው’’ ፍርድ ቤቱ *‘‘በሚዲያ የሚተላለፈው ሪፖርት በቤተሰቦቻችን ላይ ጫና እየፈጠረ ነው’’

የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በተጠርጣሪዎቹ ላይ በጥንቃቄ የታጀበ መግለጫ ሰጠ

May 15, 2013
·        ተጠርጣሪዎቹን ለመያዝ የታሰበው ከአቶ መለስ ህልፈት በፊት ነው ·        ተጨማሪ እርምጃ እንደሚወሰድ ኮሚሽነሩ ፍንጭ ሰጥተዋል ·        በተጠርጣሪዎቹ ላይ የተወሰደው እርምጃ ታስቦበት እንጂ በግርግር አይደለም ብለዋል በዘሪሁን

ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

May 15, 2013
ከኢየሩሳሌም አርአያ በሕወሐት የተፈጠረው የቀውስ ማእበል አድማሱን እየለጠጠ መሔዱን ተከትሎ «ታማኝ» ሆነው በሙስና ሲያገለግሉ የቆዩትን ጭምር እየበላ እንደሚገኝ የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። በቀዳሚነት የሚያነሱት በጉምሩክ

“በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም የመሬት ነጠቃ፤ በኢትዮጵያ” ጥናት ትርጉም ይፋ ሆነ (ሊያነቡት የሚገባ)

May 15, 2013
ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ግንቦት 5፣ 2005ዓም በኢንቨስትመንት ስም የአገር ሃብትና ትውልድን እየበላ ስላለው የመሬት ነጠቃ አስመልክቶ የኦክላንድ ተቋምና ድርጅታችን ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ
1 637 638 639 640 641 692
Go toTop