የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት ለዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ምላሽ ሰጠ

May 7, 2013

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት የሕወሓት የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በዋሽንግተን ዲሲ ለሚተላለፍ ራድዮ የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ምላሽ ሰጠ። ምክር ቤቱ በዋሽንግተን ዲሲ የወያኔ ኢሕአዴግ ኤምባሲ እየሸጠ ያለውን ቦንድ ህጋዊነት በተመለከተ ለአሜሪካው የገበያ ልውውጥ ኮሚሽን ጥያቄ ማቅረቡን ተከትሎ ዶ/ር ቴዎድሮስ በራድዮ ላይ ቀርበው ተናግረዋል። (መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ)

ቴዎድሮስ አድሃኖም በራድዮ ቀርበው የተናገሩት የሚከተለው ነው፦

Previous Story

Sport: ቅዱስ ጊዮርጊስ የራሱን እድል በራሱ አሳልፎ ሰጥቷል (አስተያየት)

Next Story

ሸንጎ “የፍትህ አካላት የመጨቆኛና የማፈኛ መሳርያዎች መሆናቸው ያብቃ!” አለ

Go toTop