ነፃ አስተያየቶች የሌላውን ትግል ለማዳፈን መሯሯጥ ለውድቀት! August 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከስምንቶቹ ነሃሴ 19 ቀን 2005 ሰሞኑን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጆሮ የገባው የሰማያዊ ፓርቲና የ‘33ቱ’ ፓርቲዎች የውዝግብ ዜና የተስፋ ጭላንጭል የተፈጠረለትን የዋህ ህዝብ እጅግ ቅር ያሰኘና Read More
ዜና ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል፦ “ኖርዌይ ኤምባሲ ያከራየሁትን ቤቴን አልለቅም አለ” August 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ያከራየኋቸውን ቤት ለመልቀቅ እምቢተኛ ስለሆኑ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቄያለሁ” – ኢ/ር ኃይሉ ኖርዌይ ኤምባሲ ከኢ/ር ኃይሉ ሻውል የተከራየውን ባለ ሁለት ፎቅ የመኖሪያ ህንፃ ለ15 Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ መለስ ሞት እና ጥቅማጥቅሞቹ፤ ስላቅ እና ሀቅ (ከአቤ ቶኪቻው) August 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአቤ ቶኪቻው ሰላም ወዳጄ… ተጠፋፍተናል ግዴለም እቅ….ፍ አድርጌ ሰላም ልበልዎት… እንዴት አሉልኝ.. እኔ የምለው አቶ መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከሞቱ እንደዋዛ አንድ አመት ሞላቸው Read More
ዜና Sport: ሙስሊም ተጨዋችና እግርኳስ August 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሊሊ ሞገስ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 54 ላይ ታትሞ የወጣ) ፓፒስ ዴምባ ሲሴ ሃይማኖቱን አ ጥባቂ ሙስሊም ነው፡፡ እስልምና ደግሞ ወለድን መብላት ይከለክላል፡፡ የወለድ ስርዓት Read More
ዜና በአዲስ አበባ ሕዝብን ሲቀሰቅሱ የነበሩ 5 ሰዎች ታሰሩ August 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ “እኔ በአዋጅ ሳይሆን በትዕዛዝ ነው የምመራው፤ እሰር የሚል ትዕዛ ደርሶኝ አስሬያቸዋለሁ” – የፖሊስ አዛዥ (ዘ-ሐበሻ) የፊታችን እሁድ ነሐሴ 19 ቀን 2005 ዓ.ም (ኦገስት 25 Read More
ነፃ አስተያየቶች የመለስ ዜናዊ “የሁለት አሐዝ ዕድገት” እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ *** August 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከበፍቃዱ ዘ ኃይሉ “ለ7 ዓመታት በተከታታይ 11·6 በመቶ አድጓል” የተባለው የመለስ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፥ የዓለም ባንክ እና አይኤምኤፍም ከመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በሚገኘው መረጃ ላይ ቢመሠረቱም Read More
ነፃ አስተያየቶች የልማታዊ ጋዜጠኞች አንዝህላልነት እና የአብርሃ ደስታ እማኝነት “የኢትዮዽያውያን ህይወት በዓረብ ሀገሮች “ August 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከነብዩ ሲራክ ባሳለፍነው ሳምንት በሳውዲ አረቢያ ግፍ ተፈጸሞባቸው ወደ ባገር ቤት የሚሸኙ እህቶች የመኖራቸው መረጃ ደረሰኝ ። በተለይም በቅርብ እከታተላቸው የነበሩ አህቶች እንግልት በመጠቆም Read More
ነፃ አስተያየቶች የሥላሴዎች እርግማን (ሦስት) ፦ አዳክሞ ማደህየት – ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም August 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ሐምሌ 2005 አንድ በጣም የተገረመ ደቡብ አፍሪካዊ ይህንን ሁሉ መንገድና ሕንጻ በአንድ ጊዜ ለማሠራት ገንዘቡን ከየት ነው የምታገኙት? ብሎ ጠየቀኝና Read More
ዜና ኢሕአፓ፣ እኔ እማውቀው፣ August 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ባለፈው ሰሞን በሕይወት ተፈራ ተደርሶ ለንባብ ለበቀው፣ Tower In the Sky፣ ስለተባለው መጽሀፍ ውስጥ በተነሱ አንዳንድ ጉዳዮች ላይ የቀረበ አስተያዬት፣) ከሰላሙ ባላይ፣ ሙሉውን በPDF Read More
ነፃ አስተያየቶች አምስተኛው ባርነት – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ) August 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ በጥንቱ ስርዓት፣ አንድ ሰው ከአራቱ በአንዱ መንገድ ባሪያ ይሆናል። የመጀመሪያው በጦርነት ተሸንፎ ከተማረከ ፣ ሌላው እዳውን መክፈል አልችል ብሎ በእዳ ከተያዘ ፣ ሶስተኛው ከባሪያ Read More
ነፃ አስተያየቶች መለስና ደሃ ዘመዶቹ August 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ክፍሉ ግርማ ሰሞኑን የቀድሞውን የዲክታትር መለስ ዜናዊ የሞተበትን አንደኛ ዓመት በማስመልከት በየድረገጹ የተለያዩ የተቃውሞም የድጋፍም ጽሁፎች እየወጡ ነው ከሁሉ ግን አውራምባ ታይምስ በተሰኘው ድረገጽ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ዋ! እዮብ መኮንን! – ‹‹እግዚአብሔርን ባገኘው የምጠይቀው የዘላለም ሕይወት እንዲሰጠኝ ነው›› August 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአቤል ዓለማየሁ ጊዜው ከአምስት ዓመት በፊት ነው፤ በሚሊኒየሙ፣ ሚያዚያ ወር የመጀመሪያ ሳምንት፡፡ ሠራበት በነበረው ጐግል ጋዜጣ ‹‹ጥበብ›› አምድ ላይ እንግዳ ላደርገው ረፋድ ላይ ወደ Read More
ዜና የፍቼዉን የአንድነት ሰልፍ የሚያስተባብሩ ሁለት ኢትዮጵያዉያን ተደበደቡ August 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መርህ የአንድነት ፓርቲ የሚያደርጋቸዉን፣ አገረ ሰፊ ሰላማዊ እንቅስቃሴዎቹን በስፋት ገፍቶበታል። በኦሮሚያ በሚገኙ ሶስት ታላላቅ ከተሞች፣ አዳማ/ናዝሬት፣ ባሌ ሮቢና ፍቼ Read More