ዜና በሜልበርን ሁለንም ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ ያሳተፈ ጉባኤ ተካሄደ August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ቡድን ያሳተባበረውና በሜልበርን የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ማህበረሰቦችን ያሳተፈው ጉባኤ ባለፈው እሁድ በደመቀ መልክ ተከናውኗል። ሙሉውን ዜና ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ ተኮላ ጽሁፍ ትችት ወይንስ ሽሙጥ ከሳᎀኤል ሽፈራው/ዳላስ August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሳᎀኤል ሽፈራው/ዳላስ አቶ ተኮላ መኮነን በአቶ ነሲቡ የመጽሀፍ ትችት ላይ ላቀረቡት ሽሙጥ አስተያየት ለመስጠት ነው።ግለሰቡ ለነሲቡ ከመጀመሪያው አረፍተነገር ነበር ትችታቸውን የጀመሩት። እኔ የሳቸውን ሽሙጥ Read More
ዜና በይዘቱ ወቅታዊ የቴሌ-ኮንፍረንስ ስብሰባ ግብዣ August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጋባዥ፥ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት የሰሜን አሜሪካ ግብረ ኃይል ተጋባዥ፥ ኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ በስብሰባው ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች፥ 1) የተከበሩ አቶ Read More
ኪነ ጥበብ Art: ጋዜጠኛ ደረጀ ሃብተወልድ ስለ ድምፃዊ ጃኪ ጎሲ ይናገራል August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ምናልባትም እስካሁን ሰምተናቸው የማናውቃቸው የጃኪ ጎሲ ማንነቶች፦ እነሆ Read More
ዜና Sport: ሞ ፋራህ የቀማን 5 ወርቆች August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ በዓለም አትሌቲክስ ታሪክ የአምስትና አስር ሺ ሜትር የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ስማቸው ገናና ነው፡፡ በተለይም በጀግናው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴና ቀነኒሳ በቀለ ዘመን Read More
ዜና የኢህአዴግ ስውር ሴራ በሮቤ ከተማ ተጋለጠ!!! ሐገሪቷን የሚያስተዳድራት ማነው? የባሌ ሮቤ ሰላማዊ ሰልፍ ለምን ተደናቀፈ? August 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ ማብራሪያ የሚሊየኖች ድምፅ ለነፃነት ንቅናቄ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልጽ ደብዳቤ ለሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት (አማኑኤል ዘሰላም) August 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com ነሐሴ 21 ቀን 2005 ዓ.ም ለተከበሩ ኢንጂነር ይልቃል፣ ለክቡራን ከፍተኛ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት፣ በቅድሚያ ሰላምታዬ ባላችሁበት ቦታ ይድረሳችሁ! ጤና Read More
ነፃ አስተያየቶች “ምን አዲሱ ትውልድ ብቻ የነገውም ዕዳ ውስጥ ተነክሯል” August 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሱሊማን አህመድ/ከለንደን ወያኔ እንደወትሮው ሁሉ ለሥልጣኑ ማቆያ ወዳጅ ለማፍራት የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት በድብቅ እየተደራደረ የመሸጡን ተግባር ትልቁ ሥራው አድርጎ ገፍቶበታል። ይህንን አደገኛ የወያኔ ፕሮግራም Read More
ነፃ አስተያየቶች የሞረሽ አባል ነኝ- ለምን ሞረሽ? August 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ስለ ሞረሽ ከመናገራችን በፊት የሞረሽን ምንነት መገንዘብ ያስፈልጋል፤ ነገሮችን በቅጡ ከተረዱ ለማማትም መረጃን መሰረት ማድረጉ የተሻለ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ፤ ሞረሽ የሚለውን ቃል ከደስታ Read More
ዜና መንግሥት ለተፈጠረው ችግር በአስቸኳይ ማስተካከያ እንዲያደርግ እንጠይቃለን!!!! August 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን ሰማያዊ በህገ መንግሥቱ በተደነገገው ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብቱን ተጠቅሞ ለመንግሥት ጥያቄዎችን በማቅረብ ግንቦት 25/2ዐዐ5 ዓ/ም. ታላቅ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ Read More
ዜና በሐውዜን ከተማ የህዝብ ተወካዩ ህዝብ እያስፈራራ ነው August 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ -ከአብርሃ ደስታ (መቀሌ) በሐውዜን ከተማ እየተፈፀመ ያለው ያስተዳደር ብልሹነትና የልማት አድልዎ የህዝብ ቁጣ ከቀሰቀሰ ሰንብቷል። ሐውዜን የከተማነት ደረጃ ተነፍጓታል። ህዝቡም ከወረዳ አስተዳደር ጀምሮ እስከ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማን ይናገር የነበረ….. የታኅሣሡ ግርግር እና መዘዙ! August 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.) Email: solomontessemag@gmail.com ዕድል አጋጣሚ፣ ለሰው ልጅ ስትመጣ፣ መልካምና ክፉ፣ አላት ሁለት Read More
ዜና ኢሕአዴግ እሁድ በአ.አ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ፤ ድምጻችን ይሰማ “መንግስት ሙስሊሙን እየዘለፈ ነው” አለ August 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዛሬ እንደዘገበው “አክራሪዎች በእምነት ስም የህዝብን ሰላም ለማደፍረስ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በመቃወም እሁድ ነሃሴ 27/2005 ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ የሀይማኖት ተቋማት Read More