ዜና የደህንነት ከፍተኛ ባለስልጣን በቁጥጥር ስር ዋለ August 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ህወሓት በሁለት ቡድኖች መከፈሉ ይታወቃል። የደህንነት ሓላፊዎችም እንዲሁ በሁለት የተከፈሉ ናቸው። ሁለቱ የደህንነት ሓላፊዎች አቶ ጌታቸው አሰፋና አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ናቸው። Read More
ነፃ አስተያየቶች የማለዳው ወግ … ተመስገን እላለሁም ፣ አልልምም ! August 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሰላም አውሎ ላሳደረኝ ፈጣሪ ስተኛም ሆነ ስነሳ ” ተመስገን ፈጣሪየ! ” የምትለዋን ምስጋና ከማቅረብ ተቆጥቤ አላውቅም ። ቸርነቱ የማያልቅበት ፈጣሪ አምላኬ አጉድሎብኝ አያውቅም! ጤና Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን እናድን:: August 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያዊ ነን የምንሌ፣ ኢትዮጵያን የምንወድ፣ ኢትዮጵያ ቅድስትና ሏገርና ሏገረ እግዚአብሔር ናት እያሌን ያሇን፣ ዯኑዋ ተራሮቿ ሜዲወቿና ወንዞቿ ከሕዝቧ ተርፎ የአሇምን ሕዝብ ሉመግብ የሚችሌ የተፈጥሮ Read More
ዜና የኢቲቪው ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ ተደበደበ August 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዜናዎችንና መንግስታዊ መግለጫዎችን በማንበብ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ መደብደቡን ጓደኛው ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ አረጋገጠ። ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ “ኤዲቶሪያል ፖሊሲና ዜና አንባቢ ለየቅል Read More
ዜና Sport: ሳሙኤል ኤቶ ቸልሲ ገባ August 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አንዴ ይወጣል አንዴ ይቀጥላል በሚል ሲያወዛግብ የነበረውን የማን.ዩናይትድ አጥቂ ዋይኒ ሩኒን “በ24 ሰዓታት ውስጥ ወደ ቸልሲ መግባት አለምግባቱን እንዲያሳውቅ” የቸልሲው አለቃ ሆዜ ሞሪንሆ Read More
ዜና የኢሕአዴግ ወታደራዊ ትጥቅ ማምረቻ ፋብሪካ ተቃጠለ August 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ በመከላከያ ሚኒስትር የትጥቅና ወታደራዊ ልብስ ስፌት ፋብሪካ ህንጻ ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የአይን እማኞች ማስታወቃቸውን ኢሳት ራድዮ ዛሬ ዘገበ። የእሳት አደጋ ቃጠሎ በሕንፃው ላይ Read More
ዜና የሕወሐት ባለስልጣናት የአሜሪካ ቆይታ፤ የከዱ አሉ – (ከኢየሩሳሌም አርአያ) August 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከኢየሩሳሌም አርአያ በአባይ ወልዱ የሚመራውና ሰባት ከፍተኛ የሕወሐት ባለስልጣናት የተካተቱበት ቡድን በአሜሪካ አራት ከተሞች ባካሄደው ስብሰባ በተለይ በላስቬጋስ ጠንካራ ተቃውሞ እንደገጠመው በስፍራው የተገኙ ምንጮች Read More
ነፃ አስተያየቶች የነጻነት ዋጋ ስንት ነው? – በአቤል አለማየሁ August 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአቤል አለማየሁ በልጅነቱ ከቤተሰቡ ተደብቆ ጀብሎ ሆኖ ሰርቷል፤ ሲጋራ እና ማስቲካ ሻጭ ማለት ነው፡፡ በሰፈሩ የታወቀ የብይ ተጨዋችም ነበር፡፡ ‹‹አሁንም እንደ ከረንቦላ ቆሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጋዜጠኝነት ሙያና ፤ በውጪ ያሉ ሚዲያዎች አገልግሎት ሲገመገም August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከደምስ በለጠ ስለጋዜጠኝነት ስናስብ የመጀመሪያው ጥያቄ የሚሆነው ጋዜጠኝነት “journalism” ፤ ምንድነው ? ጋዜጠኝነት መቼ ተጀመረ ? እንዴትስ አደገ ? የጥሩ ጋዜጠኛ መገለጫ ባህሪዎችስ ምንድን ናቸው? የሚለው Read More
ነፃ አስተያየቶች ህዝበ-ሙስሊሙን ያለአግባብ በስጋት መፈረጅ፤ ማዋከብና መግደል በአፋጣኝ ይቁም!! August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የነፃነት ጐህ የኢትዮጵያ ህገ-መንግስት አንቀጽ 11 ቁጥር 3 ”መንግስት በሀይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፤ ሀይማኖትም በመንግስት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም ” ይላል፡፡በሀገራችን ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ በወታደራዊው Read More
ነፃ አስተያየቶች የእኛ “መንግስት” – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ) August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከተመስገን ደሳለኝ “በእያንዳንዱም መንግስት የሚያድሩ ብዙ ልዩ ልዩ ነገዶች ይኖሩ ይሆናል፡፡ ስለ ሆነ መንግስት አንዱን ነገድ አጥቅቶ ሌላውን ነገድ ለመጥቀም ሥራው አይደለም፡፡ አስተካክለን ካሰብን ዘንድ Read More
ዜና እሁድ ሰማያዊ ፓርቲና ኢሕአዴግ በመስቀል አደባባይ የጠሩት ሰልፍ እያወዛገበ ነው August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ‘‘ቀድመን ሰልፍ የጠራነው እኛ ነን’’ ሰማያዊ ፓርቲ ‘‘የቀደምነው እኛ ነን’’ – የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ‘‘ሰማያዊ ፓርቲ በዕለቱ የሚያካሂደው ሰልፍ ህገ-ወጥ ነው’’ – Read More
ነፃ አስተያየቶች በዶ/ር መረራ ጉዲና “የኢትዮጽያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የሕይወቴ ትዝታዎች” መጽሐፍ ላይ ያለኝ ዳሰሳ August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የመጽሐፉ ርዕስ “የኢትዮጽያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የሕይወቴ ትዝታዎች” ጸሐፊ ዶ/ር መረራ ጉዲና የገጽ ብዛት 264 የታተመበት ጊዜ ነሐሴ 2005 ዋጋ 80.90 ብር ዳሰሳ በፍሬው Read More