ነፃ አስተያየቶች ልማት ምንድነው? እውን የወያኔ መንግሥት ልማታዊ ነው? (ታደሰ ብሩ) September 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከታደሰ ብሩ “ሰላም ምንድነው?” በሚል ርዕስ ለፃፍኩት መጣጥፍ ከደረሱኝ በርካታ አስተያየቶች ውስጥ “በነካ እጅህ ልማት ምን ማለት እንደሆነ ብትገልጽልን” የሚለው ጥያቄ ለዚህ ጽሁፍ ምክንያት Read More
ነፃ አስተያየቶች የሃማኖት ተቋማት ጉባኤ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ አስፈላጊ ነበር??? (በይበልጣል ጋሹ) September 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ በይበልጣል ጋሹ ይህ ጉባኤ በዋናነት የተቋቋመው ለአገር ሰላምና በእምነት ተቋማቸው ለሚያስተዳድሩት ህብረተሰብ(የእምነት ተቋም) ደህንነት እንጂ ለመንግሥት ወይም ለአንድ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም። በተለይ ደግሞ ይህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሙስናው ጉዳይ – ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) September 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ክንፉ አሰፋ በተንጣለለ ቪላ ውስጥ ከበድ ያሉ እንግዶች “ጸዳ” ባሉ ምግብና መጠጦች እየተስተናገዱ ነው። ታዋቂ ግለሰቦች፤ ባለስልጣናት እና አርቲስቶች የቀረበላቸውን ብፌ በልማታዊ ወጋቸው እያወራረዱ Read More
ዜና የ12 ሚሊዮን ብር ወሬ: መንግስት ይህን ዘገባ በአዋሽ ባንክ ዙሪያ ለምን ማቅረብን ፈለገ? September 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ መንግስታዊ ሚድያዎች በአዋሽ ባንክ ዙሪያ ዘመቻ የጀመሩ ይመስላል። መቼም ስም መስጠት ስለምንወድ በተለምዶ በሃገራችን የኦሮሞዎች ባንክ ተብሎ የሚፈረጀው አዋሽ ባንክን በሚመለከት በምርመራዊ ጋዜጠኝነት ያገኘነው Read More
ነፃ አስተያየቶች የአብዮቱ የምፅአት ቀን ምልክቶች! – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ) September 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ‹‹በአፍሪካ ትልቁ አምባገነን›› የሚል ተቀፅላ የተሰጣቸው የሊቢያው ኮሎኔል መሀመድ ጋዳፊ እና የግብፁ ሆስኒ ሙባረክ በህዝባዊው እምቢተኝነት ከስልጣን መነሳታቸው በመሰል አገዛዞች ስር ያደሩ ሕዝቦችን ለለውጥ Read More
ዜና Hiber Radio: በኢትዮ-ኬኒያ ድንበር አዲስ ግጭት ተቀስቅሶ ከሃያ በላይ ሕይወት ጠፋ September 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ አቶ ከባዱ በላቸው የሰማያዊ ፓርቲ የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ቻፕተር የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አባ ገብረስላሴ ጥበቡ በስደት የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመንግስት የቤቶች ግንባታ ጀርባ ያለው ትክክለኛ ዓለማ ሲገለጥ September 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሠይፉ ማሩ ሰሞኑን ከፀረ አሸባሪነት ህግ በማስቀጠል የአዲስ አበባን ከተማ ነዋሪን በተለ ሲያምስ ከርሞ አሁንም በማመስ ላይ ያለው የመኖሪያ ቤት ጉዳይ ነው፡፡ በእዲስ Read More
ዜና በመንግስታዊ ውንብድና ትግላችን አይገታም! ሰማያዊ ፓርቲ September 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም. ባካሄደው ታላቅ ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ለመንግሥት ያቀረባቸው ጥያቄዎች አስፈላጊው ምላሽ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ይህ Read More
ዜና በሰማያዊ ፓርቲ ላይ የተወሰደውን ህገ-ወጥ ርምጃ አጥብቀን እናወግዛለን!!! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ (አንድት) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ September 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአንድነት ለዴሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ (አንድት) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ Read More
ዜና ለሰማያዊ እና አንድነት ፓርቲ ድጋፍ ለማሳየት ነገ በዋሽንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ September 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአሁኑ ወቅት በሃገር ውስጥ ትግልጉልህ ሚና እየተጫወቱ ላሉት የሰማያዊ ፓርቲ እና የአንድነት ፓርቲን ለመደገፍ እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ ካለማቋረጥ እየተፈጸመ ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት Read More
ነፃ አስተያየቶች የማለዳ ወግ … ይነጋል ጨለማው … ! September 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከነብዩ ሲራክ የጨለመ ቀን ይነጋል ፣ ክፉ ቀን ያልፋል ! የሃገር መሪዎች ለህዝብ ቆመው ትክክለኛ ምርጫ እንኳ አድርገው ስልጣናቸውን ለተተኪው ትውልድ ባያስተላልፉ ሲያረጁና ሲያፈጁ Read More
ጤና Health: እህቴን ሔፕታይተስ ከውጭ ጉዞዋ ያስቀራት ይሆን? September 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ እህቴን ወደ አሜሪካ ለማምጣት ያልቆፈርኩት ድንጋይ አልነበረም። ሆኖም አልተሳካልኝም። እርሷ በጣም ወደ ውጭ ለመሄድ ከፍተኛ ፍላጎት አላት። ካልሆነ ወደ አረብ ሃገርም ቢሆን ላከኝ በሚል Read More
ኪነ ጥበብ Art: በሕይወትም በሕልፈቱም እያነጋገረ ያለው ደራሲ ስብሐት ገ/እግዚአብሔር September 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከብርሃኑ ዓለሙ በቅርቡ ከ25 በላይ በሆኑ ፀሐፊዎች፣ ገጣሚዎችና ሰዓሊዎች ስለ ስብሐት ያላቸውን የነፍስ ወከፍ ልቡሰ ጥላ አንድ ላይ አጣምረው መንጉለዋል፡፡ መንጎላቸው ዳጎስ ያለና ባለ Read More