ዘ-ሐበሻ

ስለእግራቸው ውጤት (የስንኝ ቋጠሮ ለብሔራዊ ቡድናችን ተጫዋቾች) – ከፋሲል ተካልኝ አደሬ

September 8, 2013
ያልከውን አላልኩም..ሰማህ ወይ ወዳጄ? እንዴት እበላለሁ?..እጄን በገዛ እጄ:: ክብሬን አላቀልም..እንደምን አድርጌ? እንደሌለ አውቃለሁ.. የቁሳቁስ እንጂ..የጀግና አሮጌ:: መቼም..መቼም..መቼም አልዘነጋ የናቤን..የማሞን..ክብርና ዋጋ:: እንዳልከው በእግራቸው..በዓለም የነገሱ ሁሌም

አቶ አርከበ ዑቕባይና ወንድሙ አቶ ጌታቸው ዑቕባይ ከነቤተሰቦቻቸው አሜሪካ ገብተዋል

September 7, 2013
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ አቶ አርከበ ዑቕባይና ወንድሙ አቶ ጌታቸው ዑቕባይ ከነቤተሰቦቻቸው አሜሪካ ገብተዋል። አቶ ጌታቸው በትእምት (በመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ በኋም በሴመንት ፋብሪካ) ሓላፊ የነበረና

Sport: ቀነኒሳ በሪዮ ዲ ጄኔሪዮ ኦሊምፒክ በማራቶን ሊወዳደር ነው

September 6, 2013
በመጪው መስከረም 6 ቀን 2006 ዓ.ም ከአገሩ ልጅ ከኃይሌ ገብረሥላሴና ከእንግሊዛዊው ሞሐመድ ፋራህ ጋር ለሚያደርገው የግማሽ ማራቶን ውድድር ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኘው ቀነኒሳ በቀለ በአውሮፓውያኑ 2016 በብራዚሏ ሪዮ ዲ ጄኔሪዮ

ሃሳብን በነጻነት መግለጽ ከዘለፋና ስድብ ይለያል (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

September 6, 2013
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ይህችን አነስተኛ ግን ግልጽነት በጣም የተንጸባረቀባትን ፈታኝ ወረቀት ለመጻፍ ያነሳሳኝ ሰሞኑን ያነበብኩት የአንድ መረንና አሳዳጊ የበደለው  ወጣት ‹ጋዜጠኛ› ጽሑፍ ነው፡፡ የዚያ

አንድነት ፓርቲና 33ቱ ፓርቲዎች በጋራ መስከረም 5 ቀን 2006 በአ.አ ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ (መግለጫውን ይዘናል)

September 6, 2013
(ዘ-ሐበሻ) እስካሁን የተቃውሞ ሰልፍ ሳያደርግ የቆየው የ33ቱ ፓርቲዎች ትብብር ከአንድነት ፓርቲ ጋር በመሆን በ”ሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” የ3ወ ር መርሃ-ግብር መጠናቀቂያ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በጋራ

ዶ/ር ሽፈራው ተ/ማርያም በስደተኛው ሲኖዶስና በማህበረ ቅዱሳን ያሉ ምእመናንን የግንቦት 7 ከበሮ መቺ አሏቸው

September 6, 2013
የፌደራል ጉዳዮች ሚ/ር ዶ/ር ሽፈራው ተክለማርያም ከሰሞኑ መንግስት በአዲስ አበባ በጠራው ጽንፈኝነትን እና አክራሪነትን የሚኮንን ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር በስደተኛው ሲኖዶስና በማህበረ ቅዱሳን ውስጥ
1 589 590 591 592 593 693
Go toTop