የሌላውን ትግል ለማዳፈን መሯሯጥ ለውድቀት!

ከስምንቶቹ
ነሃሴ 19 ቀን 2005

ሰሞኑን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጆሮ የገባው የሰማያዊ ፓርቲና የ‘33ቱ’ ፓርቲዎች የውዝግብ ዜና የተስፋ ጭላንጭል የተፈጠረለትን የዋህ ህዝብ እጅግ ቅር ያሰኘና ያሳዘነ እንደሆነ ከራሳችን የተጎዳ ስሜት በመነሳት ስለተረዳን፤ ‘የተቃዋሚ ድርጅቶቻችን ይማሩበት ዘንድ’ በሚል የየዋህ መንገድ ይህችን ኣጭር መልዕክት ለማስተላለፍ ተገደድን።

ሙሉውን ለማንበብ በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Previous Story

ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል፦ “ኖርዌይ ኤምባሲ ያከራየሁትን ቤቴን አልለቅም አለ”

Next Story

በርካታ ቻይናውያን ሞባይል ስልኮችን በሕገወጥ መንገድ አስገብተው ሲሸጡ እየተያዙ ነው

Go toTop