ነፃ አስተያየቶች የኢሳት የውይይት መድረክ ከየት ወዴት!!? August 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይህ ርዕስ እጅግ ሰፊ በመሆኑ በቀጣይነት ብዙ ልንወያይባቸው የሚገቡ ሃሳቦችን ይጠቁማል፤ እኛም ለወደፊት በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ብዙ የምንል መሆኑን ከወዲሁ ማሳወቃችን አስፈላጊ ነው። ስለሆነም Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ በእውቀቱ ስዩም ስለ ድምፃዊዉ ኢዮብ መኮንን August 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከበእውቀቱ ስዩም ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ፣ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዠ ነበር፡፡የተሣፈርንበት አውቶብስ ጉንጫቸውን በጫት አሎሎ በወጠሩ ዘፋኖች ተሞልቷል፡፡ ዘፋኞቹ Read More
ዜና Hiber Radio: በሳዑዲ አጎቴን ገድያለሁ ያለው ኢትዮጵያዊ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ August 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 12 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…የኢትዮጵያ ወዴት እያመራች ነው ምንስ መውጫ ቀዳዳ አላት ፓርቲዎች ምን ያስባሉ ? ሲቪክ ተቋማት ምን ያስባሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሦስት ጊዜ በላይ የሞተ ብቸኛው ዝነኛ የሀገር መሪ August 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይሄይስ አእምሮ ወቅቱ በኦርቶዶክሳውያንና በኢትዮጵያውያን ካቶሊኮች ዘንድ የፍልሰታ ለማርያም የፆምና የሱባኤ ጊዜ ነው፡፡ በዚህ ለየት ባለ የሱባኤ ወቅት ለምንገኝ ወገኖች ፈጣሪ የልባችንን መሻት ተረድቶ Read More
ጤና Health: አርቲስት ኢዮብ መኮንን ለሞት ያበቃው ስትሮክ (Stroke) በሽታ ምንድን ነው? August 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ – በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው – ለድንገተኛ ሞት እና አካል ጉዳት ይዳርጋል – ማንን ያጠቃል? ወንዶችን ወይንስ ሴቶችን? – መነሻው እና Read More
ዜና ድምጻዊ ኢዮብ መኮንን አረፈ August 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ትናንት ለሕክምና ወደ ናይሮቢ አምርቶ የነበረው ድምፃዊ ኢዮብ መኮንን ማረፉ ተዘገበ። ድምፃዊው ዘወትር እንደሚያደርገው ሁሉ በብስክሌት ሰውነቱን አፍታቶ ወደቤቱ ሲመለስ (የእህቱን ልጅ ት/ቤት Read More
ጤና Health: ተፈጥሯዊ – ብጉር ማጥፊያዎች August 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሊሊ ሞገስ እዚህ ሚኒሶታ አንዳንድ ሴቶች የሞንግ ወይም የቻይና ገበያ በመሄድ የፊት ሳሙናዎችን እና ቅባቶችን በመግዛት ቡግራችንን እናጠፋለን፤ መልካችንን እናቀላለን በሚል ካለ ሃኪም ትዕዛዝ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬና ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር ሊፈቱ ይሆን? August 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ስለሺ ሐጎስ በእነ ኤልያስ ክፍሌ መዝገብ በሽብርተኝነት ክስ ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት ከሚገኙት አራቱ ኢትዮጵያውያን መሀከል ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፣ ወ/ሮ ሂሩት ክፍሌና አቶ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የድምጻዊ ኢዮብ መኮንን ቃለ ምልልስ ቪድዮ – ለትውስታ August 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይህን ቃለ ምልልስ ያደረገው የቀድሞው የማህደር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅና አሳታሚ ወርቅአፈራው አሰፋ ነው። ስለኢዮብ ግንዛቤ ሊሰጣችሁ ይችላልና ይመልከቱት። “የሚያንጽ ካልሆነ በስተቀር ኔጊቲቭ የሆነ ዘፈን Read More
ነፃ አስተያየቶች የ ዶክቶር ገመቹ ከእውነታው የራቀ የተሳሳተ መረጃ August 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ https://www.facebook.com/YoungAmharas Read More
ዜና ቅዱስ ጊዮርጊስ በቱኒዚያው ክለብ 3 ለ 1 ተሸነፈ August 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እየተካፈለ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ በደጋፊው ፊት በቱኒዚያዊ ክለብ ሲ ኤስ ሰፋክሲን 3ለ1 ተሸነፈ። በውድድሩ በከቱኒዚያና ማሊ ክለቦች ጋር ተድልድሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፀረ ሽብርተኝነት ህጉ ለምን አያስፈራ? (በግርማ ሠይፈ ማሩ) August 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ በግርማ ሠይፈ ማሩ ሙሉውን ጽሑፍ በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read More
ዜና የመንግስቱ ኃይለማርያም አጃቢ “የሌ/ኮ መንግስቱ ያልተነገሩ ሚስጢሮች” የተሰኘ መጽሐፍ አሳትመው በተኑ August 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ዙምባብዌ በስደት የሚገኙት የቀድሞው ፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም በስማቸው የሚወጣው መጽሐፍ ቁጥር በ10ሮች የሚቆጠሩ ሲሆኑ እርሳቸው ግን አንድ መጽሐፍ ብቻ አውጥተዋል። “የመንግስቱ ትዝታዎች”። ዛሬ Read More