ነፃ አስተያየቶች መንፈሳዊ ወኔና ስልጣን (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም) October 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ ባለሥልጣኖቻችን ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን በጣም የናቋቸው ይመስላል፤ ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያውቀውን ሁሉ ያውቃሉ፤ የኢትዮጵያን ቴሌቪዥን ያያሉ፤ የኢትዮጵያን ራድዮ ይሰማሉ፤ ባሎቻቸውና አባቶቻቸው የዛሬ ሳምንት የተናገሩትን Read More
ዜና ከኢትዮጵያ ሴቶች የመብት ማዕከል (CREW) የተሰጠ መግለጫ October 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሴቶች የመብት ማዕከል (CREW) ለሰብዓዊ መብቶች መከበር፣ ለሴቶች የእኩልነት መብት መረጋገጥ፣ ለዲሞክራሲ ሥርዓት እውን መሆን፣ ለሰላምና ለሕግ የበላይነት ተግባራዊ መሆን የሚታገል ሕዝባዊ ድርጅት Read More
ነፃ አስተያየቶች የፊንፊኔ ደላላ- ኧረ የገዥ ያለህ፣ ሞጃዎች ሊኮበልሉ ይመስላል (ለዋዜማ ራዲዮ) October 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለኢሳት፣ ለኦኤምኤን እና ለሕወሓት በያላችሁበት – ምሕረቱ ዘገዬ (አዲስ አበባ) October 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ ቢቸግረኝ እንጂ ለሦስት አካላት ሊያውም በቦታም በአስተሳሰብም ለሚራራቁ ዐይንና ናጫዎች በአንድ ጦማር “ይድረስ” ማለት ሰማይን ከምድር አጣብቆ የመስፋት ያህል ነው፡፡ እውነቴን ነው ከሰሞነኛው አጓጉል Read More
ዜና Hiber Radio: የኢትዮጵያ ሕዝቦች ወያኔ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስም ተጨማሪ ጥፋት ሳያደርስ በጋራ ተባብረው እንዲያስወግዱት ጥሪ ቀረበ፣በኢትዮጵያ ውስጥ የተቀጣጠለው ህዝባዊ እምቢተኝነት ግቡን እንዲመታ የመከላከያ ሀይሉ አስፈላጊነት ተገለጸ፣ ሰራዊቱ ሕገወጡን አስቸኳይ አዋጅ ወደ ጎን በማድረግ ከሕዝቡ ጎን እንዲቆም ተጠየቀበኦሮሚያ በአጋዚ ወታደሮች ላይ በተወሰደ ጥቃት ሰላሳ ሁለት ተገለው ሶስቱ ቆስለው በሕዝብ ቁጥጥር ስር ዋሉ ሌሎችም October 10, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መስከረም 29 ቀን 2009 ፕሮግራም < …የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አገሪቱን ሙሉ ለሙሉ በሕወሓት ጄኔራሎች ቁጥጥር ስር የሚያስገባ ቀደም ብለው ሲአደርጉት የነበረውን በይፋ Read More
ነፃ አስተያየቶች የወቅቱ ጥያቄ ራስን በወታደራዊ አቅም ማጎልበት ነው ( ከአይናዲስ ተሰማ) October 10, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሁሉም በነጻ ሜዲያ ስም የሚታወቁት የሬዲዮ: የቴሌቭዥን እና የህትመት ሜዲያወች ሊያወሩባቸው የሚፈልጓቸው እና እንዲነኩባቸው የማይፈልጓቸው ጉዳዮች እንዳሉ ለመረዳት ችያለሁ:: ተቃዋሚ መነካት የለበትም በሚል ምልከታ Read More
ዜና በደቡብ ክልል በጌድኦ ዞን በፖሊሶች ተባባሪነት በብሄርና እምነት ላይ ያነጣጥረ ጥቃት ተፈጸመ:: (ቢቢኤን ሰበር ዜና ) October 8, 2016 by ዘ-ሐበሻ ቢቢኤን ሰበር ዜና በደቡብ ክልል በጌድኦ ዞን በፖሊሶች ተባባሪነት በብሄርና እምነት ላይ ያነጣጥረ ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑና መስጅዶች መቃጠላቸው አምስት ሰዎች መገደላቸውን የጥቃቱ ሰለባ የሆኑት Read More
ዜና የኦሮሚያ የሽግግር መንግስት ? የኦሮሚያ መከላከያ ስራዊት በርግጥ ታስቧልን ? አቶ ጀዋር ሙሃመድ እና ፕሮፌሰር ህዝቄል ጋቢሳ በጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ይጠየቃሉ October 7, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/gVyi7Oe8HNI Read More
ዜና በዳያስፖራ ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ (3ኛ) መግለጫ October 7, 2016 by ዘ-ሐበሻ ህውሓት/ኢህአዴግ ቢሾፍቱ ላይ ባደረሰው አሰቃቂ እልቂት በጣም አዝነናል የሽግግር መንግስት በአፋጣኝ ይቋቋም! በዳያስፖራ ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ (3ኛ) መግለጫ ባሳለፈነው እሁድ (22.01.2009) ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች Read More
ዜና ዋዜማ ራዲዮ በቅርቡ ያደርኩትን ንግግር ከ Contex ውጪ ወስዶ አነጋጋሪ አድርጎታል። (ከጃዋር መሐመድ) October 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ እኔ ያልኩት እየተሰራበት ያለውም 1) የኦሮሞ ሲቪክ እና ፖሊቲቻል አመራር በቅርቡ በመሰብሰብ የኦሮሞ ቻርተር ያዘጋጃል። ይህ ሁሉንም ዮሮሞ አመራሮች ሊሳማማ የሚችል አነስተኛ ፕሮግራም ማለት Read More
ቪዲኦ·ዜና (Video) በጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሞቱት ወገኖቻቸውን ሻማ በማብራት አስበዋቸዋል:: October 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=3yztojQoLh4&feature=youtu.be Read More
ዜና በዕድሜዬ የማውቃቸው ሦስቱ የኢትዮጵያ መንግሥታት (አገሬ አዲስ) October 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ ይህ የወታደር ቡድን አነሳሱ ላይ ቀናና አገር ወዳድ ነበር፣ሥልጣንም ይዞ ለመቆየት ዓላማ አልነበረውም።በዃላ ላይ ለስልጣን በሚፎካከሩ ሁለት ቡድኖች በኢሕአፓና በመኢሶን መካከል በሚደረገው ትንቅንቅ ውስጥ Read More
ዜና ቅድመ ጥንቃቄ፤ በሶማሌ ክልል ለምትኖሩ የአማራ ተወላጆች (ሙሉቀን ተሰፋው) October 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሕዝባችን ከትግሬው ጥቁር ፋሽስት ቡድን ጋር የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ይገኛል፡፡ የ2009 ቀጣይ ወራት ለነጻነት የሚደረገው ትግል ተጠናክሮ የሚቀጥልበት ብሎም ነጻነታችን የምንቀዳጅበት እንደሚሆን ምንም Read More
ዜና <<እነሱን እንቅልፍ የሚነሳቸው በተለይ የኦሮሞና አማራው ተስማምቶ አንድ ላይ ለመብቱ መቆም ነው>>አባ ጫላ ለታ የኦነግ ውጭ ጉዳይ ሀላፊ (በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው) October 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ < ...ለሰላማዊ እሬቻ የምስጋና በዓል ቄጤማ ይዘው ባዶ እጃቸውን የወጡትን የጨፈጨፈው ወያኔ ነው። በጥይት በአስለቃሽ ጭስ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በንጹሃን ላይ ጥቃት አድርሰዋል።በጥይትም የነሱ Read More