ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ “ኢሳት የማን ነው?” በሚለው ዙሪያ ተናገሩ (ቪድዮውን ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ሐሙስ በሜሪላንድ የኢሳት 3ኛ ዓመት በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል። በዚህ የኢሳት 3ኛ ዓመት ላይ በተደረገ የገቢ ማሰባሰብ ቁጥሩከወትሮው በዛ ያለ ሕዝብ የተገኘ ሲሆን ለኢሳት ያለውን አጋርነት አሳይቷል። ከጨረታ እና ከአዳራሽ መግቢያም ከ60 ሺህ ዶላር በላይ እንደተገኘም አንዳንድ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በዚህ የኢሳት በዓል ላይ ከተጋበዙ ተናጋሪዎች መካከል የግንቦት 7 መሪ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከሰሞኑ እየተነሳ ከሚገኘው “ኢሳት የማነው?” ጥያቄ ጋር በተያያዘ የ21 ደቂቃ ንግግር አድርገዋል። ዘ-ሐበሻ በካሜራዋ አድናዋለች – ይመልከቱት።

Previous Story

ሼህ ሱለይማን ነስረዲን ስለድንግል ማርያም መሰከሩ

Next Story

ሸንጎ 2ኛውን መደበኛ ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ገለጸ

Go toTop