ሸንጎ 2ኛውን መደበኛ ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ገለጸ

July 8, 2013

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ በሜሪላንድ አሜሪካ 2ኛውን መደበኛውን ከጁላይ 3 እስከ 5 ቀን 2013 በማድረግ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ገለጸ። ድርጅቱ ለዘ-ሐበሻ ከጉባኤው መጠናቀቅ በኋላ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ “የመከላከያና የፖሊስ ኃይሎች የአምባገነኑ አገዛዝ የመጨቆኛና የማፈኛ መሣሪያ ሳይሆኑ የሀገርንና የወገንን ደህንነት ለማስጠበቅ የተቋቋሙ ኃይሎች መሆናቸውን በመገንዘብ ከሕዝብ ጎራ እንዲወግኑ ጥሪውን” አቅርቧል።
ሸንጎው በጋዜጣዊ መግለጫው በ11 ነጥቦች ላይ አበክሮ በማተኮር አቋሙን አሳውቋል።
መግለጫውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Previous Story

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ “ኢሳት የማን ነው?” በሚለው ዙሪያ ተናገሩ (ቪድዮውን ይዘናል)

Next Story

ወደ ሃዋሳ ለድጋፍ ሲሄዱ በመኪና አደጋ የሞቱት ወጣቶች ፎቶ ግራፍ ይመልከቱ

Go toTop