ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 27

May 6, 2011

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ በቁጥር 27 ዕትሙ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን ዳሷል፤
– ከአባይ በፊት ሴረኝነታችሁን ገድቡልን
– የኢትዮጵያ መንግስት በግብጽ ምርጫ እስኪካሄድ ድረስ የአባይን ውል ለማስረዘም ተስማማ
– በኦሮሞ ሕዝብ ስም የተደራጀነው የኦሮሞ ሕዝብ ችግር ከተፈታ የሌላውም ሕዝብ ችግር ይፈታል በሚል ነው – የሞጋ ፊሪሳ ቃለ ምልልስ
– ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተወዳጅነትን እያተረፈ የመጣው “ሂቦንጎ” በተሰኘው ዘፈኑ የምናውቀው ድምጻዊ ስንታየሁ ቃለ ምልልስ
– ዲፒ ሼንዴን ያውቁታል?…”ፍለጋው አያልቅም” እያለ በአማርኛ የሚዘፍነው ህንዳዊ? የዚህን ድምጻዊ ቃለ ምልልስ ይዘናል።
– በጤና አምዳችን ስለ ብቸኝነት፤ እንዲሁም ስለ አኩፓንክቸር ህክምና
– በስፖርት አምዳችን ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ አርሰናል እና ማን.ዩናይትድ ዘገባዎች አሉን
– ‹ትራንስፎርሜሽን እና ቦንድ› ፈተና ውስጥ ያሉ ሁለቱ የኢትዮጵያ እንግዶች – በ እውነቱ በለጠ
– የዳን ኤል ክብረት ጽሑፍ
– በኬንያና ኢትዮጵያ ድንበር 38 ሰዎች ሞቱ
– ኦሳማ ቢላደን ማን ነበር?
– አዳዲስ የትራፊክ ሕጎች በሚኒሶታ
– ሪፐብሊካን በሚኒሶታ ለማስጸደቅ እየተሯሯጡ ስላለው አዲሱ
– የ”ኖ ፎልት ኢንሹራንስ” ምን ያህል ያውቃሉ?
ሌሎችም ሌሎችም

Previous Story

Ethiopia Says Heineken to Acquire Two State-Owned Breweries

Next Story

Al-Qaeda confirms bin Laden death

Latest from Same Tags

ሲግኒቸር ተዘጋ

(ዘ-ሐበሻ) ሲግኒቸር ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እንግዳ ነው፡፡ እንኳን ለኢትዮጰያዊያን በሙሉ ለአዲስ አበቤውም ቢሆን ባዕድ ነው፡፡ ኧረ ለአራት ኪሎው መንግስትም ባዳ ነው፡፡ ሲግኒቸር የታደሉ ባለስልጣናትና ልጆቻቸው እንዲሁም
Go toTop

Don't Miss